Текст песни Salam - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
አለህ
ወይ
በከተማው?
አለህ
ወይ
በሀገሩ?
አለህ
ወይ
በከተማው?
አለህ
ወይ
በሀገሩ?
ና
አድነን
አድነን
ክፉ
ስራ
ከሚሰሩ
ንጉሥ
ንጉሥን
ባለ
ጭራውን
የኢትዮጵያን
ብርሃን
ክብሯና
ጌጧን
የሃይለስላሴ
የሚኒልክ
ልጅ
የእምዬ
ጣይቱ
የዬሀንስ
እጅ
ተነሳ
ተነሳ
አላማህን
አንሳ
በጭራህ
አስተኛው
ጅቦ
ጠግቦ
አገሳ
ሰላም
ለአለም
ይሁን
ሰላም
ለምድራችን
ሰላም
ለአለም
ይሁን
ሰላም
ለሀገራችን
ምቀኝነት
ይጥፋ
ከሰውነታችን
ለመልካሙ
ስራ
ይፍሰስ
ጉልበታችን
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላምን
ያምጣልን
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ረድኤት
ረድኤት
ረድኤት
ጌታዬ
ወገኔ
ተበላ
በርሃብ
ተሰቃዬ
ጨነቀኝ
ጠበበኝ
አንጀቴ
ተላወሰ
እናት
አለም
ጓዳ
ምነው
ችግር
'ረከሰ
በጦርነት
እሳት
ቆልተው
አመሱን
በከንቱ
ማገዱን
በከንቱ
ነደድን
ዳቦ
አልተጋገረ
ወይ
ወጥ
አልሰሩብን
ለሳቅ
ለጨዋታ
ተከበን
ተሞቅን
ሆድ
አይሞላምና
ይሄ
ገንዘባቸው
ሰላም
ይስጡንና
አርሰን
እናብላቸው
ሆድ
አይሞላምና
ይሄ
ገንዘባቸው
ሰላም
ይስጡንና
አርሰን
እናብላቸው
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላምን
ያምጣልን
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላምን
ያምጣልን
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
አለህ
ወይ
ባ'ገሩ?
በከንቱ
ተገዛ
በከንቱ
ተሸጠ
አለም
ሁሉ
በጣር
በጭንቀት
ቃተተ
ክፉ
ስራ
ይብቃን
እግዜር
ታረቀን
በከንቱ
ፈሰሰ
ንፁህ
ደማችን
የሰው
ልጅ
እርስቱ
ሰላምና
ጤና
አንተ
የሰላም
ሰው
ቶሎና
ቶሎና
የሰው
ልጅ
እርስቱ
ሰላምና
ጤና
አንተ
የእግዚአብሄር
ሰው
ቶሎና
ቶሎና
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላምን
ያምጣልን
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላምን
ያምጣልን
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
ሰላም
ይሁን
በሉ
ሰላም
ለፍጥረታት
ሁሉ
ለዓለም
Альбом
Gold & Wax
1 Semena-Worck
2 Anten
3 Jerusalem
4 Salam
5 Gomelaleye
6 Ambasale
7 Hulu-Dane
8 Utopia
9 Acha
10 Marena-Wotetea
11 Enoralenu
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.