Текст песни
የማያረጅ
ውበት
የማያልቅ
ቁንጅና
የማይደርቅ
የማይነጥፍ
ለዘመን
የፀና
ከጥንት
ከፅንሰ
አዳም
ገና
ከፍጥረት
የፈሰሰ
ውሃ
ፈልቆ
ከገነት
ግርማ
ሞገስ
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
ግርማ
ሞገስ
ዓባይ!
ግርማ
ሞገስ
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
ግርማ
ሞገስ
ዓባይ!
የበረሀው
ሲሳይ!
ብነካው
ተነኩ
አንቀጠቀጣቸው
መሆንህን
ሳላውቅ
ስጋና
ደማቸው
የሚበሉት
ውሃ
የሚጠጡት
ውሃ
ዓባይ
ለጋሲ
ነው
በዚያ
በበረሀ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
የማያረጅ
ውበት
የማያልቅ
ቁንጅና
የማይደርቅ
የማይነጥፍ
ለዘመን
የፀና
ከጥንት
ከፅንሰ
አዳም
ገና
ከፍጥረት
የፈሰሰ
ውሃ
ፈልቆ
ከገነት
ግርማ
ሞገስ
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
ግርማ
ሞገስ
ዓባይ!
ግርማ
ሞገስ
የአገር
ፀጋ
የአገር
ልብስ
ግርማ
ሞገስ
ዓባይ!
የበረሀው
ሲሳይ!
ዓባይ
የወንዝ
ውሃ
አትሆን
እንደሰው
ተራብን
ተጠማን
ተቸገርን
ብለው
አንተን
ወራጅ
ውሃ
ቢጠሩህ
አትሰማ
ምን
አስቀምጠሀል
ከግብፆች
ከተማ?
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ዓባይ
ወንዛወንዙ
ብዙ
ነው
መዘዙ
የበረሀው
ሲሳይ!
1 Gud Fella
2 Mengedegna
3 Tew Ante Sew
4 Abay
5 Bale Washintu
6 Guramayle
7 Sew Argen
8 Aynama
9 Kahn
10 Zomaye
11 Abet Wubet
12 Nafeken
13 Adwa
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.