Текст песни Aynama - Gigi
ወፉ
ወፉ
አይናማ
ወፉ
አይናማ
አይናማ
ሰዉ
ሁሉ
አይናማ
ቆንጆ
አይናማ
ምኑ
ይጠላል
የዚህ
ከተማ
ወፉ
ወፉ
አይናማ
ወፉ
አይናማ
አይናማ
ሰዉ
ሁሉ
አይናማ
ቆንጆ
አይናማ
ምኑ
ይጠላል
የዚህ
ከተማ
እጹብ
ነው
ድንቅ
ነው
የዚህ
ልጅ
ቁንጅና
ይመታ
ከበሮ
ይደርደር
በገና
ውብ
ሃገር
ውብ
ሃገር
ውብ
እናት
አለም
ውለጅ
መንታ
መንታ
ልጅ
አይጠገብም
ቆንጆ
ቆንጆውን
ሸጋ
ሸጋውን
የወይንሃረጉን
አምጡልኝ
ለኔ
ሎጋ
ሎጋውን
ይወዳል
አይኔ...
አይኔ
አይኔ
አሃ
አሃ
ቆንጆ
ቆንጆውን
አሃ
አሃ
ሎጋ
ሎጋውን
አሃ
አሃ
ቆንጆ
ቆንጆውን
አሃ
አሃ
ሎጋ
ሎጋውን
ወፉ
ወፉ
አይናማ
ወፉ
አይናማ
አይናማ
ሰዉ
ሁሉ
አይናማ
ቆንጆ
አይናማ
ምኑ
ይጠላል
የዚህ
ከተማ
ወፉ
ወፉ
አይናማ
ወፉ
አይናማ
አይናማ
ሰዉ
ሁሉ
አይናማ
ቆንጆ
አይናማ
ምኑ
ይጠላል
የዚህ
ከተማ
የከተማ
ልጅ
ነው
የአራዳ
የአራዳ
አውጡት
በአደባባይ
አይወደም
በጓዳ
ቅርጥፍጥፍ
ቅርጥፍጥፍ
ወየው
በላኝ
ጅቦ
በሳቅ
በፈገግታ
በምላስ
ታጅቦ
ቆንጆ
ቆንጆውን
ሸጋ
ሸጋውን
የወይንሃረጉን
አምጡልኝ
ለኔ
ሎጋ
ሎጋውን
ይወዳል
አይኔ...
አይኔ
አይኔ
አሃ
አሃ
ቆንጆ
ቆንጆውን
አሃ
አሃ
ሎጋ
ሎጋውን
አሃ
አሃ
ቆንጆ
ቆንጆውን
አሃ
አሃ
ሎጋ
ሎጋውን
ኸረ
ጉዴ
ፈላ
አይን
አዋጅ
ሆነብኝ
ቆንጆ
ሰው
በአይኔ
ላይ
ሞልቶብኝ
ሞልቶብኝ
ከማን
ተዋድጄ
ከማን
እጣላላለው
ያም
ሸጋ
ይሄም
ሸጋ
የቱን
እመርጣለው
አምላኬ
ንገረኝ
አን'ታውቃለህ
ለኔ
ልቤ
ሰው
አይጠላ
ገባሁኝ
ኩነኔ
የሃገሬ
ልጆች
እማይጠገቡ
በስለት
ተወልደው
በስለት
አገቡ
ምነው
እኔ
ብቻ
በገበያው
ላይ
አላፊ
አግዳሚውን
ተገትሬ
ሳይ
ጸሃዩ
አጠቆረኝ
አከሳሰለኝ
አደናቅፎት
እንኳ
አንዱን
ቢጥልልኝ
የተሸከምኩትን
ቢያቃልልኝ
አሆ!
ሎጋው
ና
ቆንጆው
ና
አሆ
ና
ቆንጆነው
ሸጋነው
ቆንጆነው
ሸጋነው
እናቱ
ትውለድ
እናቱ
ትውለድ
ትውለድ
መንታ
መንታ
ትውለድ
መንታ
መንታ
መንታ
መንታውን
አይኑ
እንደመትረየስ
የሚፋጀውን
አሆ
ና
1 Gud Fella
2 Mengedegna
3 Tew Ante Sew
4 Abay
5 Bale Washintu
6 Guramayle
7 Sew Argen
8 Aynama
9 Kahn
10 Zomaye
11 Abet Wubet
12 Nafeken
13 Adwa
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.