Текст песни Betesasate Silk - Gossaye Tesfaye
በተሳሳተ
ስልክ
በድንገት
ድምጿን
ሰምቼ
ሳወራ
ብቆይ
ከሷ
ጋር
ጉዳዬን
ትቼ
እጇን
የመራው
ወደ
ስልኬ
ሊያገናኘን
ነው
ለካ
እሱ
አምላኬ
አሁን
ብናገረው
እስኪ
እንደው
እኔን
ማን
ያምነኛል
(ያምነኛል)
ሳስበው
ደግሞ
ለራሴም
ግርም
ይለኛል
የባጥ
የቆጡን
ዘላብጄ
የኔ
አደረኳት
በቃ
ገባች
ከእጄ
አወይ
አጋጣሚ
ምክንያት
አርጎ
የስለኩን
ጥሪ
(ገና
ገና-ገና)
ድምጻን
ገና
ስሰማው
ገና
ልቤ
አረፈው
ወደዳትና
(በጣም
ኦው
በጣም)
በፊት
ያኔ
ይህ
ሳይሆን
ገና
እሷን
መሳይ
መች
አሰብኩና
(ገና
ገና-ገና)
ለሷም
ለኔ
ፍቅር
የገመደው
ለካ
ቀድሞ
አምላክ
አዞት
ነው
በቃ
ደስ
አለኝ
ልቤ
አልፎ
ነጋልኝ
ዛሬ
ሲደርስ
ሀሳቤ
ሲደርስ...
ሲደርስ
ሃሳቤ
ሲደርስ
ሃሳቤ
ሲደርስ...
ሲደርስ
ሃሳቤ
የእጇ
ስህተት
ቁጥሩን
ደባልቆ
ካልታሰበው
ከስልኬ
ዘልቆ
(ገና
ገና-ገና)
በቀጭኑ
ድምጽ
አዛይ
ሽቦ
ገባ
ፍቅሯ
ልቤን
ተብትቦ
(ገባ
ገባ-ገባ)
ስፈልገው
ስመኘው
ኖሬ
የሷን
እሩብ
እኔ
እስከዛሬ
(ገና
ገና-ገና)
አምላክ
ደጉ
ጣቱን
ሰጣት
ደውይ
አላት
አዲሱ
ቤቷ
ቀልቧ
ከቀልቤ
ተናቦ
ገባ
በቀጭኑ
ሽቦ
ፍቅሯ
እኔን
ስቦ
ስቦ
በቀጭን
ሽቦ
ስቦ
አስቀረኝ
ስቦ
ድንገት
ጮኧና
ስልኬ
ሳሳሁ
(ኧረ
እኔ
ሳሳሁ)
ሳሳሁ
(ኧረ
እኔ
ሳሳሁ)
እንኳን
ስልኳን
አነሳው
1 Lagegnish Ande
2 Ke Ehud Eske Ehud
3 Selam Yisten
4 Betesasate Silk
5 Teregagash Woy
6 Dagna Dagna
7 Serk Addis
8 Chir Kalew Bota
9 Benetelash
10 Siyamish Yamegnal
11 Yale Fikir Kentu
12 Libuan Alfo
13 Wub Alem
14 Hasab Yeleshim
15 Yitayegnal
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.