Текст песни
እሷን
ለኔ
ብቻ
ፈጥሯት
ከሩቅ
ያየ
መች
አውቋት
ይሁን
ማንም
አይረዳት
የልቤን
ኩራት
አጋዥ
አልፈልግም
እኔ
አለሁላት
እኔ
እወራረዳለሁ
በእሷ
ቁሜ
ልሟገት
ጨዋ
ደግ
ያፈራት
ቆንጆ
ልበ
ሙሉ
ናት
እኔ
ወደድኳት
ልበ
ሙሉ
ናት
ጠቢብ
ያልደፈራት
ያላያት
ቅኔ
ሰው
ቢጥል
ቢያነሳት
የማውቃት
እኔ
እስቲ
በል
ፈትኑኝ
በቃሌ
ልፈር
(ልፈር)
እኔ
የማላውቀው
ቢኖራት
ነገር
በእሷ
ካፈርኩኝ
ይፈረደኛ
ዳኛ
ዳኛ
የቀዬው
ዳኛ
ከተረታሁ
ይፍረድብኛ
አፍሬ
በእሷ
ባጥፍ
ምላሴን
ንብረቴን
ልጣ
ሰንጋ
ፈረሴን
ራሴው
ፈቅጄ
ቃል
ገብቻለሁ
እንኳን
ያለኝን
ራሴን
እሰጣለሁ
ዳኛ
ዳኛ
የቀዬው
ዳኛ
ከተረታሁ
ይፍረድብኛ
እሷን
ለኔ
ብቻ
ፈጥሯት
ከሩቅ
ያየ
መች
አውቋት
ይሁን
ማንም
አይረዳት
የልቤን
ኩራት
አጋዥ
አልፈልግም
እኔ
አለሁላት
ምግባሯን
ሊዳኟት
ቢሰጧት
ጊዜ
ፍቅር
የሚያዩባት
ናት
ድጋፍ
ምርኩዜ
አምላኬን
ከልቤ
ከእውነት
ካንጀት
ለእሷ
አይደል
ወይ
ታዲያ
አሜን
ያልኩት
በእሷ
ካፈርኩኝ
ይፍረደኛ
ዳኛ
ዳኛ
የቀዬው
ዳኛ
(አቤት)
ከተረታሁ
ይፈረድብኛ
አፍሬ
በሷ
ባጥፍ
ምላሴን
ንብረቴን
ልጣ
ሰንጋ
ፈረሴን
ራሴው
ፈቅጄ
ቃል
ገብቻለሁ
እንኳን
ያለኝን
ራሴን
እሰጣለሁ
ዳኛ
ዳኛ
የቀዬው
ዳኛ
ከተረታሁ
ይፈረድብኛ
ዳኛ
ዳኛ
የቀዬው
ዳኛ
ከተረታሁ
ይፈረድብኛ
ዳኛ
ዳኛ
የቀዬው
ዳኛ
ከተረታሁ
ይፈረድብኛ
1 Lagegnish Ande
2 Ke Ehud Eske Ehud
3 Selam Yisten
4 Betesasate Silk
5 Teregagash Woy
6 Dagna Dagna
7 Serk Addis
8 Chir Kalew Bota
9 Benetelash
10 Siyamish Yamegnal
11 Yale Fikir Kentu
12 Libuan Alfo
13 Wub Alem
14 Hasab Yeleshim
15 Yitayegnal
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.