Текст песни Teregagash Woy - Gossaye Tesfaye
በፍቅር
የማትረጋ
ሰው
ወድጄ
ላልይዛት
ላላስቀራት
አሳድጄ
ይኸው
ስከተላት
እኖራለሁ
ጨክኜ
እንዳልተዋት
ጥሎብኝ
ደግሞ
እወዳታለሁ
ንገሪኝ
ኧረ
እንደምን
ከርመሽ
ይሆን
ከማን
ጋር
ውለሽ
አደርሽ
ይኼን
ሰሞን
ማነው
ባለሳምንት
ተረኛሽ
ተርጋግቶ
ሊኖር
እያሰበ
እንደኔ
′ሚያጣሽ
ያለቀልብ
አቡክተው
ያበሰሉት
እህል
ጠረኑ
ቢጠራ
ትርፉ
ቃር
አይደል
ወይ
መች
ሰውነት
ሊሆን
የገፉት
እንጀራ
ላትኖሪበት
ነገር
አስር
ቤት
ለመስራት
አስሩን
ስታይ
የእግዜሩ
እንዳይጠፋሽ
መብረሩን
አቁመሽ
ተረጋጋሽ
ወይ?
ተረጋጋሽ
ዎይ
ተረጋጋሽ
ዎይ
ነፍስሽ
ከስጋሽ
ታረቀልሽ
ዎይ
የለበስሺው
ልብስ
ያጌጥሽው
ጌጥ
ለምን
ውድ
ሆነ
ካንቺ
ሳይበልጥ
ምን
ውድ
ቢሆን
ይመነችካል
ጨርቃ
ጨርቅ
ነው
በውኃ
ያልቃል
ተረጋጋሽ
ዎይ
ተረጋጋሽ
ዎይ
በፍቅር
የማትረጋ
ሰው
ወድጄ
ላልይዛት
ላላስቀራት
አሳድጄ
ይኸው
ስከተላት
እኖራለሁ
ጨክኜ
እንዳልተዋት
ጥሎብኝ
ደግሞ
እወዳታለሁ
ንገሪኝ
ኧረ
እንድምን
ከርመሽ
ይሆን
ከማን
ጋር
ውለሽ
አደርሽ
ይኼን
ሰሞን
ማነው
ባለሳምንት
ተረኛሽ
ተረጋግቶ
ሊኖር
እያሰበ
እንደእኔ
'ሚያጣሽ
ለምን
አሰራሽው
ይኼን
ሁሉ
ክፍል
ይኼን
ሁሉ
ዋሻ
አራት
ክንድ
አይደል
ወይ
የእኔና
ያንቺ
ቤት
በስተመጨረሻ
ለማን
አቤት
ልትይ
ስትሮጪ
የታጠቅሺው
ስትሮጪ
ቢላላ
ውፍረትሽን
ንቆ
ቢቀጥን
እምነትሽ
እንደ
ማምሻ
ጥላ
ተረጋጋሽ
ዎይ
ተረጋጋሽ
ዎይ
ነፍስሽ
ከስጋሽ
ታረቀልሽ
ዎይ
አርጊው
በእርጋታ
ሁሉን
በአቅል
የዘራሽው
ነው
ነገ
′ሚበቅል
ያበቀለውን
የእንባ
ጥማድ
ጻዲቅ
ብቻ
ነው
በደስታ
'ሚያጭድ
ጽድቁ
ቀርቶብሽ
ወጥተሽ
ከድጡ
እንዲኮንንሽ
እግዜር
በቅጡ
በቅጡ
ማሰብ
ይሁን
ስራሽ
ብትኖሪ
ከሰው
ተረጋግተሽ
ተረጋጋሽ
ዎይ
ተረጋጋሽ
ዎይ
ነፍስሽ
ከስጋሽ
ታረቀልሽ
ዎይ
ኣሄሄሄ
ነይ
ደሞ
ነይ
ደሞ
1 Lagegnish Ande
2 Ke Ehud Eske Ehud
3 Selam Yisten
4 Betesasate Silk
5 Teregagash Woy
6 Dagna Dagna
7 Serk Addis
8 Chir Kalew Bota
9 Benetelash
10 Siyamish Yamegnal
11 Yale Fikir Kentu
12 Libuan Alfo
13 Wub Alem
14 Hasab Yeleshim
15 Yitayegnal
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.