Gossaye Tesfaye - Libuan Alfo текст песни

Текст песни Libuan Alfo - Gossaye Tesfaye



አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ
ምነው ብወዳት የሷን ፍቅር የሚያህል ፍቅር ብሰጣት
እላለሁ እላለሁ
ምነው ብወዳት ያለምንም ቅሬታ ልቤን ብሰጣት
እላለሁ እላለሁ
ግን ብዬ ግን ብዬ ምን እንደሆን አላውቅም ዛሬ
(ሞክሬ) አልቻልኩም (ሞክሬ) እኔ አልቻልኩም
ሞክሬም ሞክሬም ከሆንሽልኝ እሩብ አልሆንኩም
(ሞክሬ) አልቻልኩም (ሞክሬ) እኔ አልቻልኩም
እስኪ ምን ሆኜ ነው ያቃተኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
ይመስል የተሻለ የማገኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
እኔን ያንቺ ማረግ ያቃተኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
ማነው ብኩን አርጎ ያስቀረኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
እልፍ እንደሞላ የዓይን አዋጅ ሆኖ
ያንቺ አይነት የሚገኝ የትም
የኔ እንዲ መሆን ለምን እንደሆን
እንጇልኝ ገብቶኝ አያውቅም
ለዓይን እስኪነበብ የፍቅርሽ ፊደል
ተገልፆ በዓይኖቼ እያየው
የቱንም ያህል ልወድሽ ብጥር
አልቻልኩም ይቅርታ አዝናለሁ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ገና ተፅፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ያየዋል ዓይኔ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ፍቅር በዓይኗ ፅፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ያየዋል ዓይኔ
ምነው ብወዳት ለኔ ደስታ የማትከፍለው የማቶነው የላት
እላለሁ እላለሁ
ምነው ብወዳት እስካገኛት ብጓጓ ብናፍቃት
እላለሁ እላለሁ
ከሚገባሽ በታች ቢሆን ልቤ የሰጠሽ ቦታ
(ሞክሬ) አልቻልኩም (ሞክሬ) እኔ አልቻልኩም
ከፍቅር የተሰራሽ መሆንሽን አይክድም ላፍታ
(ሞክሬ) አልቻልኩም (ሞክሬ) እኔ አልቻልኩም
እስኪ ምን ሆኜ ነው ያቃተኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
ይመስል የተሻለ የማገኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
እኔን ያንቺ ማረግ ያቃተኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
ማነው ብኩን አርጎ ያስቀረኝ
(ኦኦ ኦኦኦ)
እልፍ እንደሞላ የዓይን አዋጅ ሆኖ
ያንቺ አይነት የሚገኝ የትም
የኔ እንዲ መሆን ለምን እንደሆን
እንጇልኝ ገብቶኝ አያውቅም
ለዓይን እስኪነበብ የፍቅርሽ ፊደል
ተገልፆ በዓይኖቼ እያየው
የቱንም ያህል ልወድሽ ብጥር
አልቻልኩም ይቅርታ አዝናለሁ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ገና ተፅፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ያየዋል ዓይኔ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ኦሆ ሆሆ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ያየዋል ዓይኔ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ገና ተፅፎ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ያየዋል ዓይኔ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ኦሆ ሆሆ
አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ . ያየዋል ዓይኔ
አልፎ.እህህህም.ልቧን አልፎ
አልፎ. ል' ልቧን አልፎ
አልፎ. ል' ልቧን አልፎ
አልፎ.
አልፎ.



Авторы: Gosaye Tesfaye


Gossaye Tesfaye - Siyamish Yamegnal
Альбом Siyamish Yamegnal
дата релиза
06-01-2019




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.