Laeke - Eskeneka, Pt.1 текст песни

Текст песни Eskeneka, Pt.1 - Laeke




ስሙኝ
ወይ ይቅር ልቻለዉ
እዩኝ
ወይ ልደበቅ ከነበርኩበት
ትርጉም ፍልጋ ራሴን ስቻለዉ
ከህልሙም እስክነቃ እጠብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
ዝምታዬ መርቶ ወስዶኝ ከማላዉቀዉ ጥልቀት
ከፍታ ጠርቶ ሊያስቀረኝ ከስብራት ዥረት
ትርጉም ፍልጋ ራሴን ስቻለዉ
ከህልሙም እስክነቃ እጠብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
ስሙኝ
ወይ ይቅር ልቻለዉ
እዩኝ
ወይ ልደበቅ ከነበርኩበት
ትርጉም ፍልጋ ራሴን ስቻለዉ
ከህልሙም እስክነቃ እጠብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
እጠ - ብቃለዉ
I'm just glad
That in this massive ass universe
Our paths crossed
And I'm really glad to have known you
So
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ
ኤያሃ



Авторы: Fikru Semma


Laeke - Bahire Tibeb
Альбом Bahire Tibeb
дата релиза
27-08-2024




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
//}