Laeke - Nisir текст песни

Текст песни Nisir - Laeke




ለቅን ልብ ይቀናል ጥበብ
ለዘመን የሚክብ
ስንሽ ወደላይ እንብረር
ከሠማይ ድንበር
ንስር ይበራል እንደዉል
ታሪኩንም ሲሽር
ህልምን ይፈታል ህመም
እንደ ሠመመን!
ከፀሃይ ደጅ ነይ ሲረግብ
ልብረር ልድረስልሽ ከበር
ስምሽ አስረሳኝ መዉደቅ
እንዳይቀልጥ የክንፌ ቀመር
እንደ ጨረቃ ስበት ሲመሽ
ከባሕር ሞገድ ዝነሽ
ድምፅሽ ያስረሳኝ ጀመር
እንዳይረግፍ የክንፌ ቀመር
እንደ ወይን የሚከርም እዉቀት
የሚገዝፍ ዉበት
የሚነግስ እዉነት!
እንደ ወይን የሚከርም እዉቀት
የሚገዝፍ ዉበት
የሚነግስ እዉነት!
ለቅን ልብ ይቀናል ጥበብ
ለዘመን የሚክብ
ስንሽ ወደላይ እንብረር
ከሠማይ ድንበር
ንስር ይበራል እንደዉል
ታሪኩንም ሲሽር
ህልምን ይፈታል ህመም
እንደ ሠመመን!
እንደ ሠመመን...
እንደ ሠመመን...
እንደ ሠመመን...
ለቅን ልብ ይቀናል ጥበብ
ለዘመን የሚክብ
ስንሽ ወደላይ እንብረር
ከሠማይ ድንበር
ንስር ይበራል እንደዉል
ታሪኩንም ሲሽር
ህልምን ይፈታል ህመም
እንደ ሠመመን!
ህልምን ይፈታል ህመም
እንደ ሠመመን!
ሆይ ሆይ ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ ሆይ ሆይ
ሆይ ሆይ ሆይ ሆይ



Авторы: Fikru Semma


Laeke - Bahire Tibeb
Альбом Bahire Tibeb
дата релиза
27-08-2024




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
//}