Текст песни
አትንገሪኝ
ተይ
መልሱ
ከሌለሽ
አሁን
ገብቶኛል
ታይቶኛል
ጨዋታሽ
አይኔን
አዉሮት
ታምረኛው
ቃልሽ
አላዉቀዉም
ነበር
አስመሳዩን
ልብሽ
አስቤሽ
ነበር
ልሄድ
ካንች
ጋር
እስከ
መቃብር
መስሎኝ
ነበር
አሁን
አብቅቷል
የኛ
ነግር
አዲዬስ
ቻው
ቻው
በቃኝ
ሰአቱ
አሁን
ነዉ
bye
bye
ለድራማሽ
ጊዜው
የለኝ
እኔም
መንገድ
መረጥኩ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
በቃኝ
ጉዳዩ
ተዘግቷል
አትደውይ
አንችም
እሩጫሽ
ላይ
ቀጥይ
እኔም
መንገድ
መረጥኩ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ነበርሽ
ንግስቴ
የሰጠውሽ
ሂወቴን
ርቀን
እየተጓዝን
መስሎኝ
ማንመለስ
ጠይቄሽ
ነበረ
ከአንዴ
ሶስት
አራቴ
መልስ
የሌሽም
አሁን
መሄዴ
ነው
እኔም
በሰጠውሽ
ፍቅር
ቀልድ
ይዘሻል
እንዴ
የፊልም
Cast
አደለም
real
life
ነው
ውዴ
ሂወት
ጊዜ
ገንዘብ
ሰውን
ይቀይራል
አይንሽ
ከዚም
ከዚያም
በዚም
በዚያም
ፍላጐትሽ
በዝቷል
እኔን
ርቀሽኝ
ዙርያሽን
ሰዉ
ከቧል
ልቤ
በድጋሜ
ላይመለስ
አዲዬስ
ብሎሻል
አዲዬስ
ቻው
ቻው
በቃኝ
ሰአቱ
አሁን
ነዉ
bye
bye
ለድራማሽ
ጊዜው
የለኝ
እኔም
መንገድ
መረጥኩ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
በቃኝ
ጉዳዩ
ተዘግቷል
አትደውይ
አንችም
እሩጫሽ
ላይ
ቀጥይ
እኔም
መንገድ
መረጥኩ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
እዚ
እዛ
ሽፍታ
ልቧን
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ጨዋታው
ተጠናቋል
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ሄድኩኝ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ጨዋታሽ
በቃኝ
በቃኝ
ሄድኩኝ
ሄድኩኝ
ለኔ
አልሆንሽም
bye
bye
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ሄድኩኝ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ጨዋታሽ
በቃኝ
በቃኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ሄድኩኝ
ሄድኩኝ
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ለኔ
አልሆንሽም
bye
bye
Eeny
miny
moe
ፍቅሯን
አዲዬስ
ቻው
ቻው
ትገባ
ለ
ጎዳናው
አዲዬስ
ቻው
ቻው
እዚ
እዛ
ሽፍታ
ልቧን
አዲዬስ
ቻው
ቻው
Game
over
ጨዋታው
ተጠናቋል
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.