Lyrics Geta Eyesus - Mesfin Gutu
ጌታ
፡ ኢየሱስ
፡ ውዱ
፡ አባቴ
፡ የዘለዓለም
፡ ሞኖሪያዬ
ሥሙን
፡ ስጠራዉ
፡ ደግሞም
፡ ሳወራዉ
እንዴት
፡ ግሩም
፡ ነዉ
፡ እንዴት
፡ ድንቅ
፡ ነዉ
እንዴት
፡ ግሩም
፡ ነዉ
፡ እንዴት
፡ ድንቅ
፡ ነዉ
(፪x)
ኧረ
፡ እንዴት
፡ ግሩም
፡ ድንቅ
፡ ነው
እግዚአብሔር
፡ ለእኔ
፡ ያደረገው
ሕይወቴን
፡ አብዝቶ
፡ ባርኳል
ሰላሙ
፡ ሰላሜ
፡ ኋኖል
(፪x)
ኦ
፡ ይገርማል
፡ ኧረ
፡ ይገርማል
ይደንቃል
፡ ኧረ
፡ ይደንቃል
ይገርማል
፡ ኧረ
፡ ይገርማል
ይደንቃል
ገረመኝ
፡ እኔስ
፡ ገረመኝ
፡ እኔስ
፡ ደነቀኝ
ደነቀኝ
፡ እኔስ
፡ ገረመኝ
አቅሜ
፡ ፍፁም
፡ ብቃቴ
ኢየሱስ
፡ ቸሩ
፡ አባቴ
አቀፈኝ
፡ የፍቅር
፡ እጁ
አክብሮኝ
፡ ይኸው
፡ በደጁ
(፪x)
ኦ
፡ ይገርማል
፡ ኧረ
፡ ይገርማል
፡ ይደንቃል
ይገርማል
፡ ኧረ
፡ ይገርማል
ይደንቃል
፡ ጌታ
፡ ይደንቃል
ገረመኝ
፡ እኔስ
፡ ገረመኝ
ደነቀኝ
፡ እኔስ
፡ ደነቀኝ
ገረመኝ
፡ ደነቀኝ
፡ እኔስ
፡ ደነቀኝ
ጌታ
፡ ኢየሱስ
፡ ውዱ
፡ አባቴ
፡ የዘለዓለም
፡ ሞኖሪያዬ
ሥሙን
፡ ስጠራዉ
፡ ደግሞም
፡ ሳወራዉ
እንዴት
፡ ግሩም
፡ ነዉ
፡ እንዴት
፡ ድንቅ
፡ ነዉ
እንዴት
፡ ግሩም
፡ ነዉ
፡ እንዴት
፡ ድንቅ
፡ ነዉ
(፪x)
ተድላ
፡ ነው
፡ ለታመኑበት
ሕይወትም
፡ ተስፋ
፡ ያለበት
አይተናል
፡ ስትረዳን
ቸሩ
፡ አባት
፡ እርሱ
፡ ይመስገን
(፪x)
ኦ
፡ ይገርማል
፡ ኧረ
፡ ይገርማል
ይደንቃል
፡ ኧረ
፡ ይደንቃል
ይገርማል
፡ ኧረ
፡ ይገርማል
ይደንቃል
ገረመኝ
፡ እኔስ
፡ ገረመኝ
፡ እኔስ
፡ ደነቀኝ
ደነቀኝ
፡ እኔስ
፡ ገረመኝ
1 Mela Alew
2 Negen Ayalehu
3 Geta Eyesus
4 Hatyate Tesereye
5 Alisham
6 Yalayehut Alem
7 Mene Elalehu
8 Yesus Bete Geba
9 Tesfa Adirega
10 Medihanialem
11 Aykejilim Libe
12 Aliresam
13 Maranata
Attention! Feel free to leave feedback.