Mesfin Gutu - Negen Ayalehu Lyrics

Lyrics Negen Ayalehu - Mesfin Gutu



በሕይወቴ ዘመን ሰላም ያገኘሁት
ጻዲቁን ሳምን ነው የተረጋጋሁት
የቀድሞ ታሪኬ እንደዚህ አልነበረም
በናዝሬቱ ኢየሱስ ሕይወቴ አማረ
ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን አያለሁ
ተስፋን የሰጠኝ የታመነ ነው
አላሻግርም ብሎ ያስቸገረ
በጌታ ኢየሱስ ተሰብሮ ታየ
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (፫x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ(፫x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ(፫x)
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (፫x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ(፫x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ(፫x)
(ሰላሜ እረፍቴ ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ)
ዘመድ አልባ ሕይወት በኢየሱስ ሲተካ
አስገራሚ ውህደት ሰላም አለው ለካ
በተስፋ ያማረ ሕይወት አግኝቻለሁ
በለመለመው መስክ መኖር ጀምሪያለሁ
ዛሬ ላይ ሆኜ ነገን አያለሁ
ተስፋን የሰጠኝ የታመነ ነው
አላሻግርም ብሎ ያስቸገረ
በጌታ ኢየሱስ ተሰብሮ ታየ
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (፫x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ(፫x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ(፫x)
አዝ፦ እግዚአብሔር ወዳጄ የዘለዓለም ወዳጄ (፫x)
እግዚአብሔር ሰላሜ የዘለዓለም ሰላሜ(፫x)
እግዚአብሔር እረፍቴ የዘለዓለም እረፍቴ(፫x)



Writer(s): Mesfin Gutu


Mesfin Gutu - Negen Ayalehu, Vol. 7
Album Negen Ayalehu, Vol. 7
date of release
30-05-2013




Attention! Feel free to leave feedback.