Lyrics Yalayehut Alem - Mesfin Gutu
የተደረገልኝን
፡ አይቼ
ከአንተ
፡ የተቀበልኩትን
፡ አይቼ
በፊትህ
፡ ቅኔን
፡ ተቀኘሁኝ
እንዲህ
፡ አልኩኝ
አንተ
፡ ጌታዬ
፡ ነህ
፡ አንተ
ኧረ
፡ አንተ
፡ ንጉሤ
፡ ነህ
፡ አንተ
አንተ
፡ ጌታዬ
፡ ነህ
፡ አንተ
ኧረ
፡ አንተ
፡ አባቴ
፡ ነህ
፡ አንተ
ያላየሁት
፡ ዓለም
፡ ያልቀመስኩት
፡ ኑሮ
በጌታ
፡ ሆነልኝ
፡ ይገርማል
፡ ዘንድሮ
ተመስገን
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ሌላ
፡ ምን
፡ ይባላል
የአምላኬ
፡ ቅናት
፡ ይህንን
፡ አድርጓል
ተመስገን
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ሌላ
፡ ምን
፡ ይባላል
የአምላኬ
፡ ቅናት
፡ ይህንን
፡ አድርጓል
(፪x)
እንዲህ
፡ ነው
፡ ጌታ
፡ ሲረዳ
እንዲህ
፡ ነው
፡ ኢየሱስ
፡ ሲያሳርፍ
(እንዲህ
፡ ነው
፡ ጌታ
፡ ሲረዳ
እንዲህ
፡ ነው
፡ ኢየሱስ
፡ ሲያሳርፍ)
(፪x)
ደግሜ
፡ ደግሜ
፡ ጌታን
፡ አመልካለሁ
ጌታን
፡ አከብራለሁ
(፪x)
እርሱ
፡ የእኔ
፡ አባት
፡ መድሃኒቴ
፡ ነው
(፫x)
አቅም
፡ ብርቱ
፡ ሳለ
፡ ጉልበቴ
፡ ሳይደክም
ለዚህ
፡ ከንቱ
፡ ዓለም
፡ ልቤን
፡ አላዝልም
አቅም
፡ ብርቱ
፡ ሳለ
፡ ጉልበቴ
፡ ሳይደክም
ለዚህ
፡ ከንቱ
፡ ዓለም
፡ ልቤን
፡ አላዝልም
(፪x)
እንደምን
፡ ይቻላል
፡ ያለ
፡ ጌታ
፡ ሆኖ
በራስ
፡ መተማመን
፡ ድጋፍ
፡ ተሸፍኖ
ዓለምን
፡ ናቅ
፡ አድርጐ
፡ ጌታን
፡ መወዳጀት
ይህ
፡ ታላቅ
፡ ጥበብ
፡ ነው
፡ የሠማይ
፡ በረከት
ዓለምን
፡ ናቅ
፡ አድርጐ
፡ ጌታን
፡ መወዳጀት
ይህ
፡ ታላቅ
፡ ጥበብ
፡ ነው
፡ የሠማይ
፡ በረከት
(፪x)
እንዲህ
፡ ነው
፡ ጌታ
፡ ሲረዳ
እንዲህ
፡ ነው
፡ ኢየሱስ
፡ ሲያሳርፍ
(እንዲህ
፡ ነው
፡ ጌታ
፡ ሲረዳ
እንዲህ
፡ ነው
፡ ኢየሱስ
፡ ሲያሳርፍ)
(፫x)
1 Mela Alew
2 Negen Ayalehu
3 Geta Eyesus
4 Hatyate Tesereye
5 Alisham
6 Yalayehut Alem
7 Mene Elalehu
8 Yesus Bete Geba
9 Tesfa Adirega
10 Medihanialem
11 Aykejilim Libe
12 Aliresam
13 Maranata
Attention! Feel free to leave feedback.