Lyrics Yesus Bete Geba - Mesfin Gutu
እኔን
፡ የሚገርመኝ
፡ እግዚአብሔር
፡ ነው
የፍቅሩ
፡ ብዛት
፡ እንዴት
፡ ድንቅ
፡ ነው
(፪x)
የከበረ
፡ ነገር
፡ ከእርሱ
፡ ይፈልቃል
ተስፋ
፡ ያጣውን
፡ ሰው
፡ ሞገስ
፡ ያገኘዋል
ምስኪን
፡ ምጻተኛ
፡ አሃ
፡ አሃ
፡ አቅም
፡ ያነሰዉ
የኢየሱስ
፡ ደግነት
፡ አሃ
፡ አሃ
፡ ሰላም
፡ ወረሰዉ
አዝ፦
ኢየሱስ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
(፪x)
አባ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
ነገሬን
፡ ቀየረው
፡ ቀያየረው
ምህረቱ
፡ በዝቶ
፡ ኦ
፡ ባረከው
(፪x)
ኢየሱስ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
(፪x)
አባ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
ሕይወቴን
፡ ለወጠው
፡ ለዋወጠው
ምህረቱ
፡ በዝቶ
፡ ኦ
፡ ባረከው
(፪x)
ህመሜን
፡ ከላዬ
፡ በፍቅሩ
፡ አከመው
የደከመ
፡ ሕይወቴን
፡ በቃሉ
፡ ፈወሰው
አዝ፦
ኢየሱስ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
(፪x)
አባ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
ነገሬን
፡ ቀየረው
፡ ቀያየረው
ምህረቱ
፡ በዝቶ
፡ ኦ
፡ ባረከው
(፪x)
ኢየሱስ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
(፪x)
አባ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
ሕይወቴን
፡ ለወጠው
፡ ለዋወጠው
ምህረቱ
፡ በዝቶ
፡ ኦ
፡ ባረከው
(፪x)
ዓይኖቼ
፡ ሲቀኑ
፡ ጌታ
፡ ወዳለበት
ጠል
፡ ከላይ
፡ ወረደ
፡ አባቴ
፡ ካለበት
በትዝታ
፡ መኖር
፡ አሃ
፡ አሃ
፡ ጠፋ
፡ ከሕይወቴ
ፈጥኖ
፡ ሲሆንልኝ
፡ አሃ
፡ አሃ
፡ ሠማይ
፡ እረዳቴ
አዝ፦
ኢየሱስ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
(፪x)
አባ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
ነገሬን
፡ ቀየረው
፡ ቀያየረው
ምህረቱ
፡ በዝቶ
፡ ኦ
፡ ባረከው
(፪x)
ኢየሱስ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
(፪x)
አባ
፡ ቤቴ
፡ ገባ
ሕይወቴን
፡ ለወጠው
፡ ለዋወጠው
ምህረቱ
፡ በዝቶ
፡ ኦ
፡ ባረከው
(፪x)
ብቻዬን
፡ ትቶኝ
፡ አልሄደም
፡ ጌታዬ
፣ ጌታዬ
ለብቻዬ
፡ ትቶኝ
፡ አልሄደም
፡ ወዳጄ
፣ ወዳጄ
ለአንድ
፡ አፍታ
፡ ትቶኝ
፡ አልሄደም
፡ ጌታዬ
፣ ጌታዬ
ብቻዬን
፡ ትቶኝ
፡ አልሄደም
፡ ወዳጄ
፣ ወዳጄ
(፪x)
ጌታዬ
፡ ባለውለታዬ
(፯x)
አንተ
፡ ብቻ
፡. (1)
.
1 Mela Alew
2 Negen Ayalehu
3 Geta Eyesus
4 Hatyate Tesereye
5 Alisham
6 Yalayehut Alem
7 Mene Elalehu
8 Yesus Bete Geba
9 Tesfa Adirega
10 Medihanialem
11 Aykejilim Libe
12 Aliresam
13 Maranata
Attention! Feel free to leave feedback.