Lyrics Ante Tesebek - Meskerem Getu
በእድሜ
ጠዋት
ልጅ
ሳለው
አግኝተህ
ተንከባክበህ
ያዝከኝ
በሚያስገርም
ትግስትህ
እንዳገለግልህ
እድሉን
አገኘሁኝ
ስላንተ
እንድናገር
በህዝብህ
ፊት
አቆምከኝ
እኔ
ልታከብረኝ
ክብርህን
ትተሀል
(፪x)
ከሰማይ
ሰማያት
ስለኔ
ወርደሀል
(፪x)
የማልጠቅም
ስሆን
ሰው
አድርገኸኛል
ልጅህ
አርገኸኛል
በኔ
ፈንታ
ሞተህ
አስገኝተኸኛል
(፪x)
ውድዬ
አንተ
ክበረህ
ታይ
ኧረ
አንተ
ከብረህ
ታይ
አንተ
ነግሰህ
ታይ
በኔ
ላይ
አንተ
ደምቀህ
ታይ
ከመሬት
አንስተህ
በከፍታ
ስፍራ
እግሮቼ
ሲቆሙ
ጌትነትህ
ይግነን
ከፍ
ከፍ
ያድርጉህ
ባንተ
ይደመሙ
ዛሬ
ቀን
ከወጣ
በህዝብህ
ፊት
ብቆም
በኔ
ላይ
ብትሰራ
ሰዉ
ሁሉ
አንተን
ይይህ
በሀገር
በምድሩ
ስላንተ
ይወራ
አንተ
ተወራ
ኧረ
አንተ
ተወራ
አንተ
ከብረህ
ታይ
በእኔ
ላይ
አንተ
ነግሰህ
ታይ
ኧረ
አንተ
ተሰበክ
አንተ
ደምቀህ
ታይ
እኔን
ልታከብረኝ
ክብርህን
ትተሀል
(፪×)
ከሰማይ
ሰማያት
ስለእኔ
ወርደሀል
(፪×)
የማልጠቅም
ስሆን
ሰው
አድርገኸኛል
ልጅህ
አርገኸኛል
በኔ
ፈንታ
ሞተህ
አስገኝተኸኛል
(x፪)
ውድዬ
አንተ
ክበር
ኧረ
አንተ
ንገሥ
አንተ
ከብረህ
ታይ
በኔ
ላይ
አንተ
ደምቀህ
ታይ
በበደሌ
ምክንያት
የተፈረደብኝ
ነበርኩኝ
የወደኩ
ጌታዬ
አነሳኸኝ
ሀጥያቴ
ተሽሮ
በደምህ
ታጠብኩኝ
ባይገባኝ
እንኳን
ለኔ
የሆንከው
ነገር
ፍቅርን
ገልጦልኛል
መርገሜን
ወስደህልኝ
ውዴ
በኔ
ፈንታ
በአብ
ፊት
ታይተሀል
አንተ
ተወራ
ኧረ
እንተ
ተሰበክ
አንተ
ከብረህ
ታይ
በኔ
ላይ
አንተ
ነግሰህ
ታይ
አንተ
ጎልተህ
ታይ
አንተ
በርተህ
ታይ
አንተ
ደምቀህ
ታይ
በኔ
ላይ
አንተ
ጎልተህ
ታይ
![Meskerem Getu - Mengistih Timta](https://pic.Lyrhub.com/img/j/8/h/y/3s25vpyh8j.jpg)
1 Melkam New
2 Semehn Ezemrewalehu
3 Mengistih Timta
4 Antema Geta Neh
5 Lemin
6 Tesemi Neh
7 Fiker Neh
8 Ante Tesebek
9 Lene Yaleh Tikuret
10 Melesen
11 Endegena
12 Lemndin New Yemninorew
13 Yegeta Wud Lij
14 Medhanite
15 Egziabher Neh
Attention! Feel free to leave feedback.