Meskerem Getu - Endegena Lyrics

Lyrics Endegena - Meskerem Getu



ወደፊትህ እንደርሳለን በአዳዲስ ምሥጋና
ከልባችን በደስታ ልንሰግድልህ እንደገና
እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ
ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ
እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ
ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ
እንደገና (፯x)
በአዲስ ምሥጋና
እንደገና (፯x)
በአዲስ ምሥጋና
እንደ ሃጥያታችን አላደረክብን
በበደላችን መቼ አጠፋኸን
ከቁጣህ ምሕረትህ ትቀድማለች
ለደካከሙት ብርታት ትሆናለች
ምሕረትህ ቸርነትህ
ደግነትህ ርህራሄህ
ምሕረትህ ቸርነትህ
ደግነትህ ርህራሄህ
ወደፊት እንደርሳለን በአዳዲስ ምሥጋና
ከልባችን በደስታ ልንሰግድልህ እንደገና
እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ
ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ
እያመለክን ልናመልክህ እናብዛልህ ብዙ ቅኔ
ከሃጥያት ስለፈታኸን ስለወጣን ከኩነኔ
እንደገና (፯x)
በአዲስ ምሥጋና
እንደገና (፯x)
በአዲስ ምሥጋና
ከጥፋት የታደከን ከመከራ
ቸርነትህ አያልቅም ብናወራ
ገደብ የለው ይቅርታህ በሕዝብህ ላይ
ምሕረትህ ከፍ ያለች ናት እስከ ሰማይ
ምሕረትህ ቸርነትህ
ደግነትህ ርህራሄህ
ምሕረትህ ቸርነትህ
ደግነትህ ርህራሄ
ምሕረትህ ቸርነትህ
ደግነትህ ርህራሄህ
ምሕረትህ ቸርነትህ
ደግነትህ ርህራሄህህ




Meskerem Getu - Mengistih Timta
Album Mengistih Timta
date of release
31-08-2016




Attention! Feel free to leave feedback.