Lyrics Yegeta Wud Lij - Meskerem Getu
የመዳን
ሚስጢር
ትፈቶልህ
ኢየሱስ
ነግቶ
በትላንትህ
ከፍቅሩ
ስንቴ
ተጽናንተሃል
ሁሉን
ትቶ
ከጐንህ
ቆሞልሃል
ዛሬ
ምን
ስንፍና
ተበተበህ
አጥርተህ
እንዳታይ
ዓይንህን
ከለለህ
ከዘላለሙ
ይልቅ
ለሚያልፈው
ተገኘህ
ጌታን
በመተውህ
እንደምን
ተሞኘህ
የጌታ
ውድ
ልጅ
የገዛህ
በደሙ
ካሰረህ
እስራት
ያድንሃል
ስሙ
የተበትበህን
በጣጥሰህ
ተራመድ
ከነፍስህ
አብልጠህ
ዓለም
አትውደድ
ብርሃንን
ትተህ
ወደ
ጨለመበት
ትገሰግሳለህ
የነፍስህን
ሰላም
ከማታገኝበት
ሰፈር
ትሮጣለህ
ምንስ
ብትኮበልል
ከኢየሱስ
ፍቅር
ወዴት
ትሸሻለህ
ለአንተ
ሲል
አይደል
ወይ
ነፍሱን
የሰጠልህ
በመስቀል
የወለ
የአባቴ
ውድ
ልጅ
የገዛህ
በደሙ
ካሰረህ
እስራት
ያድንሃል
ስሙ
የተበትበህን
በጣጥሰህ
ተራመድ
ከነፍስህ
አብልጠህ
ዓለም
አትውደድ
የመዳን
ሚስጢር
ትፈቶልህ
ኢየሱስ
ነግቶ
በትላንትህ
ከፍቅሩ
ስንቴ
ተጽናንተሃል
ሁሉን
ትቶ
ከጐንህ
ቆሞልሃል
ዛሬ
ምን
ስንፍና
ተበተበህ
አጥርተህ
እንዳታይ
ዓይንህን
ከለለህ
ከዘላለሙ
ይልቅ
ለሚያልፈው
ተገኘህ
ጌታን
በመተውህ
እንደምን
ተሞኘህ
የጌታ
ውድ
ልጅ
የገዛህ
በደሙ
ካሰረህ
እስራት
ያድንሃል
ስሙ
የተበትበህን
በጣጥሰህ
ተራመድ
ከነፍስህ
አብልጠህ
ዓለም
አትውደድ
እንዴት
ሊሆን
ሰበብ
የአንተ
መገፋት
ቢነሳብህ
ዱላ
ይከፍል
የለ
ወይ
ለሁሉ
እንደስራው
ብትታገስ
ኋላ
ወንድሜ
ተመለስ
ጌታ
ነው
ሚበጅህ
ምን
ቢበዛ
ሰልፉ
ዛሬም
ይወድሃል
ፍቅሩ
አልቀነሰም
ግባ
ወደ
እቅፉ
የአባቴ
ውድ
ልጅ
የገዛህ
በደሙ
ካሰረህ
እስራት
ያድንሃል
ስሙ
የተበትበህን
በጣጥሰህ
ተራመድ
ከነፍስህ
አብልጠህ
ዓለም
አትውደድ
1 Melkam New
2 Semehn Ezemrewalehu
3 Mengistih Timta
4 Antema Geta Neh
5 Lemin
6 Tesemi Neh
7 Fiker Neh
8 Ante Tesebek
9 Lene Yaleh Tikuret
10 Melesen
11 Endegena
12 Lemndin New Yemninorew
13 Yegeta Wud Lij
14 Medhanite
15 Egziabher Neh
Attention! Feel free to leave feedback.