Meskerem Getu - Melkam New Lyrics

Lyrics Melkam New - Meskerem Getu



አምላኬ መልካም ነው መልካም (፪x)
ጌታዬ መልካም ነው መልካም (፪x)
መልካም ነው (፬x)
ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው
ደግነቱ ርህራሄው ማዳኑ የከለለው
ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ
ከአዳኝ ወጥመድ ተሰብሮ የዳነ
ክፉን እንዳይፈራ በሥሙ የታመነ
ልዑል መጠጊያ የሆነለት ጋሻ
የታሰበ ሰው በዘላለም ግብዣ
ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስአዋት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
አምላኬ መልካም ነው መልካም (፪x)
ጌታዬ መልካም ነው መልካም (፪x)
መልካም ነው (፬x)
ስለ እግዚያብሄር መልካምነት ሲሰማ ማያስችለው
ደግነቱ ርህራሄው ማዳኑ የከለለው
ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ
የበረታ ሰው በእርሱ እንባው ታብሶ
ጌታ የፈወሰው በህመሙ ደርሶ
እንደ እኔ ያለ ምሕረት ያገኘ
በቸሩ አምላክ ካለ የተጐበኘ
ምሥጋናውን ይዞ ይምጣ በፊቱ ያፍስሰው
ያማረውን ቅዱስ መስዋዕት ለሥሙ ይሰዋው
በአንድነት እናክብረው በመሰንቆ በዜማ
ፊቱ እንስገድ እናሸብሽብ ዕልልታን እናሰማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ፀሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ
ከፍ ከፍ እናድርገው መስዕዋታችን ደስ ያሰኘው
ጸሎታችንን ለሰማ እንዘምረው የእርሱን ግርማ




Meskerem Getu - Mengistih Timta
Album Mengistih Timta
date of release
31-08-2016




Attention! Feel free to leave feedback.