Gossaye Tesfaye - Ewedihalew Bila текст песни

Текст песни Ewedihalew Bila - Gossaye Tesfaye



እወድሀለሁ ብላ ፈቅሯ ላያዋጣኝ
ጥላኝ ከምትሄድ እንዲህ ጉድ አድርጋኝ
ግራ ከሚገባኝ ሰማይ ተደፍቶብኝ
ላፈቅራት ስነሳ ምነው በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ልቤን ሰጥቼ እምነቴን ለእሷ
ጥላኝ ልትሄድ እንዲህ ለአበሳ
ምን አቀበጠኝ ላምናት ስነሳ
ምን ነበር ያኔ ባላቀረብኳት
ቃል ስትገባልኝ በጠረጠርኳት
ሜዳ ላይ ጎልታኝ ልትሄድ ባፈቀርኳት
ምን ሴጣን አስቶኝ ለምን እንዳመንኳት
አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ
ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ
ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን
ኋላ ማግኘቷማ አይቀርም የእጇን
አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ
ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ
ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን
ሗላ ማግኘቷማ አይቀርም የእጇን
እወድሀለሁ ብላ ፈቅሯ ላያዋጣኝ
ጥላኝ ከምትሄድ እንዲህ ጉድ አድርጋኝ
ግራ ከሚገባኝ ሰማይ ተደፍቶብኝ
ላፈቅራት ስነሳ ምነው በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ምነው ምነው ያኔ በቀረብኝ
ልቤን ሰጥቼ እምነቴን ለእሷ
ጥላኝ ልትሄድ እንዲህ ለአበሳ
ምን አቀበጠኝ ላምናት ስነሳ
ምን ነበር ያኔ ባላቀረብኳት
ቃል ስትገባልኝ በጠረጠርኳት
ሜዳ ላይ ግልታኝ ልትሄድ ባፈቀርኳት
ምን ሴጣን አስቶኝ ለምን እንዳመንኳት
አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ
ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ
ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን
ሗላ ማግኘቷማ አይቀርም የየጇን
አቤት የሀጢያቷ ብዛት በሗላ
ልቤን ውስጤን እያወቀች ሆን ብላ
ሳምናት ጥላኝ ስለሄደች ወዳጇን
ሗላ ማግኘቷማ አይቀርም የየጇን



Авторы: Gosaye Tesfaye


Gossaye Tesfaye - Satamakhegn Bila
Альбом Satamakhegn Bila
дата релиза
04-02-2010




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.