Текст песни Kalsh Anchi - Sami Dan
ከፍቅር
ፀበል
ስንቴ
አጠጣሽኝ
ከጥንካሬሽ
ስንቴ
አካፈልሽኝ
ተስፋ
እንዳልቆርጥ
ስንቴ
አጠነከርሽኝ
ስበረታ
አይዞህ
አለሁ
እያልሽኝ
እንዳልደክምብሽ
ሁልጊዜ
ትፈልጊያለሽ
ያለሽን
ጊዜ
በሙላ
እኔላይ
ታጠፊዋለሽ
ካለሽ
አንቺ
ለኔ
ካለሽ
አንቺ
ሚከብደኝም
ይቀላል
ያሰብኩትም
ይቃናል
ግን
ደግሞ
አለሽ
አንቺ
ጎኔ
አለሽ
አንቺ
ብርታቴንም
ጨምረሽ
ድካሜንም
አጥፍተሽ
አለሽ
አንቺ
አለሽ
አንቺ
...
አይኔ
ላይ
ልቤ
ላይ
ቀልቤም
ላይ
አለሽ
አንቺ
ሃሳቤም
ላይ
ቃሌም
ላይ
የማየውም
ላይ
አለሽ
አንቺ
በደንብ
እኔን
ስላወቅሽኝ
ነፃ
ሰው
አርገሽኛል
ለቤት
ለፍቅራችን
እንዴት
አንደምሆን
አስተምረሽኛል
እንዳልደክምብሽ
ሁልጊዜ
ትፈልጊያለሽ
ካለሽ
አንቺ
ለኔ
ካለሽ
አንቺ
ሚከብደኝም
ይቀላል
ያሰብኩትም
ይቃናል
ግን
ደግሞ
አለሽ
አንቺ
ጎኔ
አለሽ
አንቺ
ብርታቴንም
ጨምረሽ
ድካሜንም
አጥፍተሽ
ያለሽን
ጊዜ
በሙላ
እኔላይ
ታጠፊዋለሽ
ካለሽ
አንቺ
ለኔ
ካለሽ
አንቺ
ሚከብደኝም
ይቀላል
ያሰብኩትም
ይቃናል
ግን
ደግሞ
አለሽ
አንቺ
ጎኔ
አለሽ
አንቺ
ብርታቴንም
ጨምረሽ
ድካሜንም
አጥፍተሽ
ሳቄም
ላይ
ደስታዬም
ላይ
ስኬቴም
ላይ
አለሽ
አንቺ
ጭንቀቴም
ላይ
ሐዘኔም
ላይ
እማባዬም
ላይ
አለሽ
አንቺ
የእኔ
ቆንጆ
ባታውቀው
ነው
እንጂ
አንተም
ያው
ነህ
ቃል
ያጥረኛ
አንተን
የምጠራበት
ምን
ብዬ
ልግለጽህ
ካንተ
ጋር
ነው
ሁልጊዜም
መኖር
ነው
የኔም
ፍላጎቴ
ሐዘኔም
ላይ
ደስታዬም
ላይ
ሳቄም
ላይ
አለህ
ሰው
በምድር
ላይ
ሲኖር
አጋር
ይሻል
ለእኔም
አንቺን
ሰጠ
ልማዬን
ሰምቷል
1 Wede Lay
2 Kalsh Anchi
3 Dimts Alba Sew
4 Yefetari Dirset
5 Tefa Yemileyen
6 Ewnet
7 Zare
8 Hoya Hoye
9 Fikir Selam
10 Man Yamnishal
11 Esatu Zemen
12 Yene Hayl
13 Yagere Lij
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.