Текст песни
ሳሚ
ዳን
ኤንዲ
ቤተ
ዜማ
በዘመን
መንገድ
ታሪክ
ላይ
ስንት
ጊዜ
ተፈትነናል
ክፉና
ደጉን
አመታት
አብረን
ሆነን
አሳልፈናል
ክፉ
ሀሳብ
በሰዎች
እየገባ
መሆን
የሌለበትን
ሆነን
እኛ
ግን
ላመንንበት
ቆመናል
ልባችንን
እንደደነደንን
እምነታችን
ሀይላችን
ሚያዝ
ነው
ማሸነፊያችን
ፍቅር
ነው
ሰላም
ነው
ጋሻና
መዋግያ
ጦራችን
ማንም
የለም
ማይፈልግ
ለመኖር
በምድር
ላይ
በሰላም
በፍቅር
ጉዞው
ቀላል
ባይሆንም
ዳገቱ
ቢፈትን
ቢያስቸግር
ሁሉም
ይፈልጋል
(love)
ለመኖር
በምድር
ላይ
(love)
ሁሌም
ማሸነፍያችን
ፍቅር
ሰላም
(×3)ፍቅር
ሰላም
ነው
Everybody
needs
(love)
To
live
and
survive(love)
Everyday
we
seek
we
need
Peace
and
love
(×3)
የኔ
ሀሳብ
ብቻ
ይበልጣል
ከሚለዉ
እኔንብቻ
ስሙኝ
ብሎ
ከሚጮኸዉ
ሀብት
እና
ገንዘብ
ብቻ
ከሚመኘዉ
የጋራ
ታሪካችንን
ከሚያጠፋዉ
ሀሳባችን
አይገጥምም
የኛ
ከቶ
ይሂድልን
ይራቀን
ይጥፋ
ወጥቶ
ለሁሉም
የሆነች
ምድር
ከሌለን
እኛ
ታድያ
ምን
እንሰራለን
እምነታችን
ሀይላችን
ሚያዝ
ነው
ማሸነፊያችን
ፍቅር
ነው
ሰላም
ነው
ጋሻና
መዋግያ
ጦራችን
ማንም
የለም
ማይፈልግ
ለመኖር
በምድር
ላይ
በሰላም
በፍቅር
ጉዞው
ቀላል
ባይሆንም
ዳገቱ
ቢፈትን
ቢያስቸግር
ሁሉም
ይፈልጋል
(love)
ለመኖር
በምድር
ላይ
(love)
ሁሌም
ማሸነፍያችን
ፍቅር
ሰላም
(×3)ፍቅር
ሰላም
ነው
Everybody
needs
(love)
To
live
and
survive(love)
Everyday
we
seek
we
need
Peace
and
love
(×3)
Everybody
needs
(love)
To
live
and
survive
Everybody
needs
(love)
To
live
and
survive
1 Qalen
2 Hager Malet
3 Eyangelatagn Newe
4 Minem Aydel
5 Teketa
6 Tsedal
7 Abbay (Ye Ethiopia Dimtse)
8 Fikir Selam
9 Yene Bichegna
10 Mengedu Lay
11 Yemechereshawa Se'at
12 Alech Lenebse
13 Outro
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.