Sami Dan - Yemechereshawa Se'at текст песни

Текст песни Yemechereshawa Se'at - Sami Dan



የመጨረሻዋ ሰዐት
የመጨረሻዋ ደቂቃ
አለፈች እኔን አስጨንቃ (እጅግ አስጨንቃ)
አይንሽ ላይ ያነበብኩት
ተስፋ እምነትሽ ወልቆ
ያሁሉ ትግስትሽም አልቆ (ያ ትግስትሽም አልቆ)
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ሆድዬ
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እኔማ የተሰበርኩት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያጣሁ እለት
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እንደ ሰው መቆም ያልቻልኩት
የመጨረሻዋ ሰዐት
የመጨረሻዋ ደቂቃ
አለፈች እኔን አስጨንቃ (እጅግ አስጨንቃ)
መርዶዬን ስትነግሪኝ
እኩል እኔም ነቃሁ
አይንሽ ሲገለጥ እጅግ ፈራሁ
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ሆድዬ
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እኔማ የተሰበርኩት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያጣሁ እለት
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እንደ ሰው መቆም ያልቻልኩት
ሁሌ የማይታረመው አንደበቴ
ቃላት የማይመርጠው ባዶ ጩኀቴ
አውቃለሁ ውዴ ስትይ እንዳሳመመሽ... እንደጐዳሽም
ከህሊናዬ ስመለስ ዳግሞ
ሳስበው እየዘገነነኝ
ግን ደግሞ የማያርመኝ... ብኩን ነኝ
ይገባኛል እኔ
ብዙ ሌላ ቅጣት
ግን ባይሆን ይሻል ነበር
አንቺንስ ከኔ በማጣት
ስቃዬም ሰርስሮ ከአጥንቴ የገባው
የህሊናዬ ቁስል
አንቺ ላይ ያረኩት ነገር ነው
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ሆድዬ
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እኔማ የተሰበርኩት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያጣሁ እለት
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እንደ ሰው መቆም ያልቻልኩት
ሆድዬ
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ሆድዬ
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ሆድዬ
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እኔማ የተሰበርኩት
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ያጣሁ እለት
መውደድሽን ያጣሁ እለት
ያኔ ነው እንደ ሰው መቆም ያልቻልኩት
ሆድዬ
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት
ሆድዬ
ፍቅርሽን ያጣሁ እለት




Sami Dan - Sibet
Альбом Sibet
дата релиза
01-09-2021




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.