Sami Dan - Abbay (Ye Ethiopia Dimtse) текст песни

Текст песни Abbay (Ye Ethiopia Dimtse) - Sami Dan



ታማይነይ ሀታይ አባይ
አባይ አባይ አባይ አባይ
ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ
አባይ አባይ አባይ አባይ
ስንት ዘመን ልጆቼ አስከብረውኛል
በዱር በገል ከጠላት ጠብቀውኛል
ሁሉም ያውቁኛል ስሜም ኢትዮጲያ
የጀግኖች እናት ነኝ የነፃነት መለያ
ያባይም እናት ነኝ
ማቻ አነፒው አባይ
አባይ አባይ አባይ አባይ
ጊራ ዋሃ አባይ
አባይ አባይ አባይ አባይ
ከሆዴ ወትህ ሄደህ ብትፈስ ለሌላው
ለላልይ ማመስገን ትቶ ለጠጣው ዉሃው
በእብሪት ተሞልቶ ዘመን ያስፎከረው
ካንተ ልስማማ ብዬ እንጂ አልፈራሖቸው
የናፈከኝ ወንዜ አንተ እስክትመጣ ብዬ እንጂ
አልፈራሖቸው ...አ.ኦ.አባዬ
የናፈከኝ አንተ .ወንዜ አባዬ
ታማይነይ ሃታይ አባይ
አባይ አባይ አባይ አባይ
ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ
አባይ አባይ አባይ አባይ
ኢትዮጲያ ማደሪያህ ኢትዮጲያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ መዋያህ ኢትዮጲያ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
ደስታዬ ሞላ ሳይህ ከቤቴ
የልጆቼ ተስፋ ብርሃን ፅናቴ
ከንግዲህን የለ ሚጨንቀኝ ከቶ
ታየው የለም ወይ የሁሉም ፊት ፈክቶ
ኢትዮጲያ ማደሪያህ ኢትዮጲያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ መዋያህ ኢትዮጲያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ ማደሪያህ ኢትዮጲያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ መዋያህ ኢትዮጲያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ ማደሪያህ ኢትዮጲያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ መዋያህ ኢትዮጲያ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ መዋያህ ኢትዮጲያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኦ... ማን ሊነጥለን እኔን አንተን
በናትና ልጅ የማይሆነውን
ከቤትህ ግባ ናፍቀኽኛል አንተው
ወንዜ አባይ ...
ኢትዮጲያ ማደሪያህ ኢትዮጲያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጲያ መዋያህ ኢትዮጲያ መዋያህ ወንዜ አባይ



Авторы: Sami Dan


Sami Dan - Sibet
Альбом Sibet
дата релиза
01-09-2021




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.