Текст песни




ምንም አይደል ሙከራችን ባይሳካ
ምንም አይደል እስካላቆምን ድረስ
ምንም አይደል አንድ ቀን ይሆናል
ዋናው ጤና ምንም አይደል
ምንም አይደል ፈተናው ቢበዛም
ምንም አይደል ድካሙ ቢበረታም
ምንም አይደል ተስፋችን እስካልሞተ
ዋናው ጤና ምንም አይደል
እኛ እስከዛሬ ድረስ ካጣነው ክጠፋን
እጃችን ላይ ያለው ይበልጣል
ያቺን ትንሽ ተስፋ ካሳደግናት ደግሞ
ነገ ላይ ብሩህ ይሆናል
እጅ አንሰጥም አንደክምም
አሸናፊ ነን
እኛ እስከዛሬ ድረስ ካጣነው ክጠፋን
እጃችን ላይ ያለው ይበልጣል
ያቺን ትንሽ ተስፋ ካሳደግናት ደግሞ
ነገ ላይ ብሩህ ይሆናል
እጅ አንሰጥም አንደክምም
አሸናፊ ነን
ኡ... ኡ...
ሀይል አለ በኝ ውስጥ ሁሌም የማይጠፋ
ኡ... ኡ...
ነገ ላይ ለውጥ አለ ዛሬ ከተለፋ
ኡ... ኡ...
ምንም አይበግረንም ከፊታችን
ኡ... ኡ...
እኛኮ አሸናፊዎች ነን
ኡ... ኡ...
ሃይል አለ በኛ ውንጥ ሁሌም የማይጠፋ
ኡ... ኡ...
ነገ ላይ ለውጥ አለ ዛሬ ከተለፋ
ኡ... ኡ...
ምንም አይበግረንም ከፊታችን
ኡ... ኡ...
እኛኮ አሸናፊዎች ነን
እኛ እስከዛሬ ድረስ ካጣነው ክጠፋን
እጃችን ላይ ያለው ይበልጣል
ያቺን ትንሽ ተስፋ ካሳደግናት ደግሞ
ነገ ላይ ብሩህ ይሆናል
እጅ አንሰጥም አንደክምም
አሸናፊ ነን
እኛ እስከዛሬ ድረስ ካጣነው ክጠፋን
እጃችን ላይ ያለው ይበልጣል
ያቺን ትንሽ ተስፋ ካሳደግናት ደግሞ
ነገ ላይ ብሩህ ይሆናል
እጅ አንሰጥም አንደክምም
አሸናፊ ነን
ቅንዓ በሊለይ አይቲቁፂ ተስፋ
ፅባሕ ብሩህ ክትርክቢ ሓለፋ
ምንም አይደል ሙከራችን ባይሳካ
ምንም አይደል እስካላቆምን ድረስ
ምንም አይደል አንድ ቀን ይሆናል
ዋናው ጤና ምንም አይደል
ምንም አይደል ፈተናው ቢበዛም
ምንም አይደል ድካሙ ቢበረታም
ምንም አይደል ተስፋችን እስካልሞተ
ዋናው ጤና ምንም አይደል



Авторы: Sami Dan



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка