Sami Dan - Yene Bichegna текст песни

Текст песни Yene Bichegna - Sami Dan



የትም ዞሬ ስደርስ ደጃፍ ግርጌ
እጣራለሁ ስምሽን ከፍ አድርጌ
ካልሽ መልካም ከሌለሽ ነው ጉዱ
በድን ቤትን ይከብዳል መልመዱ
አንቺ ሁሌ እኔኑ ጠባቂ
ቀን ይበራል አይተሽኝ ስትስቂ
ያኔ ሁሉም ለኔ ይስተካከላል
መኖርሽ ብቻ ያኖረኛል
ነብሴን ይዜ እንዳልሰጥሽ
አልተቻልኝም ላድያ ልጅሽ
ፈጣሪ ይርዳኝ ዘመኔን እንዳይሽ
ማን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ማን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ማን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ማን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
በእውቀት ቀለም ብሆን የመጠኩኝ
በስልጣኔ ሃገር ያስጨነኩኝ
ይሄ ሁሉ አንቺን መች ሊገርምሽ
ሁሊም ልጅ ነኝ እኔ ላንቺ ልጅሽ
በመንገዴ ፀሎችሽ ይቀድማል
ስንቱን ችግር ይዞ ያሻግለኛል
ምንም ብሆን ጎብስያሽ ይነግረኛል
ስለኔ ብለሽ ስንቱ ውስጥ ገብተሻል
ነብሴን ይዤ እንዳልሰጥሽ
አልተቻልኝም ላንድያ ልጅሽ
ፈጣሪ ይርዳኝ ዘመኔን እንዳይሽ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ነብስን በሚገርፈው በሀሩር በብርዱ
ጠብ የሚል ባይገኝ ባይቀናም መንገዱ
አንቺ ግን ስለኔ ሁሉንም ባጠሻል
ፍቅርሽ ወሰን የለው ምንስ ያግድሻል
ልጄ ልጄ እያልሽ ስላንቺ ሳትኖሪ
ቤቱ እንዳይጎደል ቀልጠሽ የምትበሪ
ውለታሽ ቢበዛ አንድ ሆነ ፀሎት
አንቺን ያቆይልኝ ያኑርሽ እናቴ እማማ
እናትዪ ማማዬ.
እናትዪ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ
ምን አለኝ ካንቺ ሌላ የኔ ብቸኛ



Авторы: Sami Dan


Sami Dan - Sibet
Альбом Sibet
дата релиза
01-09-2021




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.