Текст песни




እሳቱ ልቤ ላይ
ይነዳል ልቤ ላይ
ምንስ ነው የሚያጠፋው
ስንት እየባከነ ልቤ እራሱን ጥሎል
ነተበ ሳሳልሽ አንቺን ተከትሎ
ካንቺ ወዲያ እያለ
እያለ ልቤ እያለ
ክብሩን አውልቆ መሬት ላይ ጣለ
ጭንቁር ተስፋውን ደግሞ ደግሞ እየተከተለ
ካንቺ ወዲያ እያለ
እያለ ልቤ እያለ
አሃ... አንደበቴ ስንቴ ዋሽ
አሃ... ከእውነታው እየሸሸ
አሃ... አንደበቴ ስንቴ ዋሽ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
እያለ ሰው አልሰማ
ልቤ እንደው ሞኝ ነው በተስፋ ይኖራል
ድከም ሲለው እንጂ የነገን ማን ያውቃል
ካንቺ ወዲያ እያለ
እያለ ልቤ እያለ
ከራሱ ገዳም ቆፍሮ ገብቶ
አንቺን ለማትረፍ ደግሞ
ደግሞ በቃሉ ፀንቶ
ካንቺ ወዲያ እያለ
እያለ ልቤ እያለ
አሃ... አንደበቴ ስንቴ ዋሽ
አሃ... ከእውነታው እየሸሸ
አሃ... አንደበቴ ስንቴ ዋሽ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
እያለ ሰው አልሰማ
ፍሙን ይዜ የፍቅርን ንዳድ
ነጉጄ ባንቺው መንገድ
መመለሻው የጠፋኝ ነኝ
ምንስ ነው የሚያሽለኝ
ካንቺው ጋር ነው
ውሌማ ካንቺው ጋር ነው
ካንቺው ውሌማ ካንቺው ጋር ነው
ላይን ማልሞላ ምናንቴ ነገር
ፍቅር አደፋፍሮኝ ሰዶኝ ካንቺው መንደር
አልሰማ ብዬ ነግሮኝ ሙሉ ሃገር
ካንቺው ጋር ነው
ውሌማ ካንቺው ጋር ነው
ካንቺው ውሌማ ካንቺው ጋር ነው
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
ተቀጣ ተቀጣ ልቤማ
እያለ ሰው አልሰማ



Авторы: Sami Dan



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка