Teddy Afro - Ayne Hule Gize (Live) Lyrics

Lyrics Ayne Hule Gize (Live) - Teddy Afro



ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
(ዓይኔ ሁልጊዜ!)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ዓይኔ ሁልጊዜ!)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ዓይኔ ሁልጊዜ!)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ዓይኔ ሁልጊዜ!)
(ዓይኔ ሁልጊዜ!) አሃ
(ዓይኔ ሁልጊዜ!) አቦጊዳ ባንድ
(ዓይኔ ሁልጊዜ!)
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ ይሳሳልሻል
የኔ ስለሆንሽ ወዶሻል
ዓይኔ ሁልጊዜ ይሳሳልሻል
የኔ ስለሆንሽ ወዶሻል
ምንም አላጣሁ ተደስቻለሁ
በፍቅር አንቺን አግኝቻለሁ
ይሳሳል
ፍቺውን አስረጂኝ
የዚህን ቃል ትርጉም
አንቺን ብሎ ቀርቷል
የልቤ ቁም ነገር
ፍቺውን አስረጂኝ
የዚህን ቃል ትርጉም
አንቺን ብሎ ቀርቷል
የልቤ ቁም ነገር
ፍቅሬ ለመሆንሽ - አይሰማም
(ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ)
አይቶ አልጠገበሽም- አንድ ላይ
(ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ)
(አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ)
ይሰስታል ዓይኔ
ፍቅሬ በመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ
ይሰስታል ዓይኔ ሄ-ሄ
ዎ-ሆ-ሆ
ዬ-ሄ-ሄ
ዎ-ሆ-ሆ
አይኔ
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ! Sing it!
(ዓይኔ ሁልጊዜ!)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ዓይኔ ሁልጊዜ!) Sing it!
(ዓይኔ ሁልጊዜ!) አ-አ
(ዓይኔ ሁልጊዜ!) አበራ on the guitar
አበራ lead guitar
ዎ-ሆ-ሆ
ዬ-ሄ-ሄ
ዎ-ሆ-ሆ
ዬ-ሄ-ሄ
(ዬ-ሄ-ሄ)
ትኩር ብሎ ሲያይሽ
ገና በምናልባት
ዓይኔ ይሳሳልሻል
የምትሞቺ መስሎት
አይሰማም ጆሮዬ
ወፎቹ ሲዘምሩ
አንቺን ብሎ ቀርቷል
የልቤ ቁም ነገሩ
ፍቅሬ ለመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም - አንድ ላይ
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ
ይሰስታል ዓይኔ
ፍቅሬ በመሆንሽ
ሁልጊዜ ለኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም
ይሰስታል ዓይኔ ፍቅሬ
አይቶ አልጠገበሽም ፍቅሬ - Atlanta
ሃ-ሃ
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ!
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ሁልጊዜ!)
ዓይኔ ሁልጊዜ! (ሁልጊዜ!)
ዓይኔ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Yasteseryal Live (World Tour Edition)
Album Yasteseryal Live (World Tour Edition)
date of release
01-07-2005




Attention! Feel free to leave feedback.