Teddy Afro - Germawineto & Ja Yasteserial (Live) Lyrics

Lyrics Germawineto & Ja Yasteserial (Live) - Teddy Afro



Atlanta
ግርማዊነታቸው
አ-አ
አ-አ
አልሄድ አልሄድ አልሄድ እያለኝ ልቤ እየተነሳ
(አሃ! ልቤ እየተነሳ)
ምሎ ምሎ ምሎ ሲገዘት በይሁዳ አንበሳ
(አሃ! በይሁዳ አንበሳ)
አጋር ብልህ ታጋሽ ሥዩመ እግዚአብሄር ዘእምነገደ ንጉሥ ቀዳማዊ
(አሃ! ዘእምነገደ ንጉሥ ቀዳማዊ)
አለኝ አለኝ አለኝ ታሪካቸው ድር ቢያብር ሆነን አፍሪካዊ
(አሃ! ሆነ አፍሪካዊ)
ጁዳ አንበሳ (አራት ኪሎ)
ቢከትምም (ስድስት ኪሎ)
ጁዳ አንበሳ (አራት ኪሎ)
ቢከትምም (ስድስት ኪሎ)
ጥላ ሆነ ትልቅ ዋርካ
ለአንድነቷ ለአፍሪካ
አራዳ ታቦቱ በፒያሳ
ቀዳማዊ ንጉሥ ጁዳ አንበሳ
ቀዳማዊ ጁዳ አንበሳ
ግርማዊነትዎ የት እንደራሴ
የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ
ግርማዊነትዎ የሕዝብ እንደራሴ (ግርማዊነትዎ)
የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ (ኃይለሥላሴ)
አ-አ
ኤ-ኤ አ-አ
ጆሞ ጆሞ ጆሞ ኬንያታ ከንኩሩማ መክረው ከግርማዊ
(አሃ! መክረው ከግርማዊ) Sing it!
አርበኛ የጥቁር ንጉሥ ሞገስ አፍሪካ እንድትሆኚ ሆኑ ቀዳማዊ
(አሃ! ሆኑ ቀዳማዊ) አይሰማም!
አብሮ የመኖር ሁሉን የሚፈታው ታላቅ ህልም የነበራቸው
(አሃ! ህልም የነበራቸው)
አጋር ብልህ ታጋሽ ሥዩመ እግዚአብሄር ዘእምነገደ ግርማዊነታቸው
(አሃ! ግርማዊነታቸው)
ጁዳ አንበሳ (አራት ኪሎ)
ቢከትምም (ስድስት ኪሎ)
ጁዳ አንበሳ (አራት ኪሎ)
ቢከትምም (ስድስት ኪሎ)
ጥላ ሆነ (ትልቅ ዋርካ)
ለአንድነቷ (ለአፍሪካ)
እነ ጆሞ (ኬኒያታ)
የኖራቸው (ትልቅ ቦታ)
ከተፈሪ (መክረው ለካ)
ተሞከረ (ፓን አፍሪካ)
አራዳ ታቦቱ በፒያሳ
ቀዳማዊ ንጉሥ ጁዳ አንበሳ
ቀዳማዊ ጁዳ አንበሳ
ግርማዊነትዎ: ግርማዊነትዎ
የሕዝብ እንደራሴ (ሬሴ)
የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ (ኃይለሥላሴ)
ግርማዊነትዎ: ግርማዊነትዎ
የሕዝብ እንደራሴ (ሬሴ)
የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ (ኃይለሥላሴ)
የአፍሪካ አባት ኃይለሥላሴ
የአፍሪካ አባት (ኃይለሥላሴ) ትጠራጠራላችሁ?
የአፍሪካ አባት ማ? (ኃይለሥላሴ) እንደገና!
የአፍሪካ አባት (ኃይለሥላሴ) እንደገና!
የአፍሪካ አባት (ኃይለሥላሴ)
ራስተፈራይ!
ራስተፈራይ!
(ራስተፈራይ!)
(ራስተፈራይ
ራስተፈራይ
ራስተፈራይ
ራስ-ተፈራይ
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል! አ!)
(ጃ ያስተሰርያል!) ሁሉም ሰው አኔ ጋር እጃችንን
(ጃ ያስተሰርያል!) እጃችሁን
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!) Atlanta
(ጃ ያስተሰርያል!) Atlanta እጃችሁን ከኔ ጋር
(ጃ ያስተሰርያል!) አ-አ-አ-አ
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!) አይሰማም
ጃ! (ጃ ያስተሰርያል!)
ጀ! (ጃ ያስተሰርያል!)
ግርማዊነታቸው ከዚህ ሰረገላ
ወደዋገን ወርደው ሲተኩ በሌላ
በአዛውንቶች እራስ 60 ጉድጓድ ምሳ
አብዮት ሞላችው የተማሪ ሬሳ
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
በ፲፯ መርፌ በጠቀመው ቁምጣ
ለለውጥ ያጎፈረው ዙፋን ላይ ሲወጣ
እንደ አምናው ባለቀን ያምናውን ከቀጣ
አዲስ ንጉሥ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ
ይቅር በለውና የበደለን ወቅሰህ
ምህረት አስተምረን: አንድ አድርገን መልሰህ
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!) Sing it!
(ጃ ያስተሰርያል!) አ-አ
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ዬማማ)
(ዬማማ)
(ዬማማ)
(ዬማማ)
እንዴት ነው ዝግጁ ናችሁ?
ዝግጁ ናችሁ?
Will out will out
ሁላችንም እንዋደዳለን?
ፍቅር ማን ነው?
ፍቅር እግዛብሔር ነው!
ፍቅር ያሸነፋል!
ፍቅር ያሸነፋል!
አዎ በሉ!
አወዳችኋለሁ!
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!) ሁሉም ሰው እጃችሁን ከኔ ጋራ
(ጃ ያስተሰርያል!) Right left
(ጃ ያስተሰርያል!) Right left
(ጃ ያስተሰርያል!) አ-አ
(ጃ ያስተሰርያል!) Atlanta
(ጃ ያስተሰርያል!) Atlanta እጃችሁን ወደ ላይ
(ጃ ያስተሰርያል!) ግራ ቀኝ
(ጃ ያስተሰርያል!) ግራ ቀኝ
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
አይሰማም (ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)
(ጃ ያስተሰርያል!)



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Yasteseryal Live (World Tour Edition)
Album Yasteseryal Live (World Tour Edition)
date of release
01-07-2005




Attention! Feel free to leave feedback.