Teddy Afro - Lishager Wey Dera (Live) Lyrics

Lyrics Lishager Wey Dera (Live) - Teddy Afro



ሆሆ-ሆ ዳራ-ዳራ
ኧኸኸ ስለናፈቀችኝ አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ: ነጋ ወይ ሌሊቱ?
ኧኸረ ስለናፈቀችኝ አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ሌሊቱ?
ባያሌው በብዙ (ልሻገር ወይ ደራ)
ስለናፈቀችኝ (ልሻገር ወይ ደራ)
ዛሬ ብቅ ብላ (ልሻገር ወይ ደራ)
ከፊቴ የታየችኝ (ልሻገር ወይ ደራ)
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
አሰራች ይሉኛል: ቤቷን ደራው ላይ
ኧኸኸ ስለናፈቀችኝ እኔ አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ- ነጋ ወይ ሌሊቱ?
ኧኸኸ ስለናፈቀችኝ አይናማይቱ
ልሻገር ወይ: ደራ ነጋ ወይ ሌሊቱ?
ሆሆሆ-ሆይ
የቤቷ ጉልላት (ልሻገር ወይ ደራ)
ይታያል በሩቁ (ልሻገር ወይ ደራ)
የወደዷት ሁሉ (ልሻገር ወይ ደራ)
ሲያዯት እንዲያደንቁ (ልሻገር ወይ ደራ)
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
አሰራች ይሉኛል ቤቷን ደራው ላይ
ኧኸ ስለናፈቀችኝ እኔ አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ሌሊቱ
ኧኽኸ ስለናፈቀችኝ አይናማይቱ
ልሻገር ወይ ደራ ነጋ ወይ ሌሊቱ
ኣኣ
ሆሆሆሆ-ሆሆ
ሆሆሆ-ሆሆይ
አዬዬ-ዬ
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
አሰራች ይሉኛል: ቤቷን ደራው ላይ አሄሄ-ሄ
የቤቷ ጉልላት: ይታያል በሩቁ
የወደዷት ሁሉ: ሲያዯት እንዲያደንቁ አሄ-ሄ
ምቺ እንደገና
እኮ በለው
የሰላሌዋ ያባብላል ጎፈሬዋ
የሰላሌዋ ያባብላል ጎፈሬዋ
ከወደ ኋላዋ ሽንጥና ዳሌዋ
አሄሄሄሄ-ሄ
የሰላሌዋ: ያባብላል ጎፈሬዋ
የሰላሌዋ: ያባብላል ጎፈሬዋ
ከወደ ኋላዋ ሽንጥና ዳሌዋ
ሆሆ-ሆሆ-ሆሆ
የሰላሌዋ ሃረግ ትመስላለች
የሰላሌዋ ስትል እጥፍ ዘርጋ
የሰላሌዋ ያቻትና መጣች
የሰላሌዋ የኢትዮጵያ ሎጋ
የሰላሌዋ: ሃረግ ትመስላለች
የሰላሌዋ: ስትል እጥፍ ዘርጋ
የሰላሌዋ: ያቻትና መጣች
የሰላሌዋ: የኢትዮጵያ ሎጋ
የሰላሌዋ ያባብላል ጎፈሬዋ
የሰላሌዋ ያባብላል ጎፈሬዋ
ከወደ ኋላዋ ሽንጥና ዳሌዋ
ሆሆ-ሆሆ-ሆሆ
ሆይ ጃሌው
ሆይ በሬው
ሆይ ጃሌው
ሆይ በሬው
አሆይ ጃልዬ አሆይ ጃልዬ
አሆይ ጃልዬ አሆይ ጃልዬ
ይወለድና እንከፍ እንከፉ
ጋን ይሸከማል ከነድፍድፉ
ይወለድና ጫማው ሰፋፊ
ሆኖ ይቀራል ጎመን ቀራፊ
በያዘው ሾተል ቢሸነቁጠው
አሬራው ወጣ የቀላወጠው
ሆይ ጃሌው
ሆይ በሬው
ሆይ
በሬው
አሆይ ጃልዬ አሆይ ጃልዬ
አሆይ ጃልዬ አሆይ ጃልዬ
ይወለድና እንከፍ እንከፉ
ጋን ይሸከማል ከነድፍድፉ
ይወለድና ጫማው ሰፋፊ
ሆኖ ይቀራል ጎመን ቀራፊ
በያዘው ሾተል ቢሸነቁጠው
አሬራው ወጣ የቀላወጠው
ሆሆ-ሆሆ-ሆሆ-ሆ
ሆሆ-ሆሆ-ሆሆ-ሆ
አሄሄ-ሄሄ
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
አሰራች ይሉኛል ቤቷን ደራው ላይ
አሄሄ-ሄ
የኢትዮጵያ ልጅ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
ሚኒሶታ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
ያአዲስአባ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
የጎንደር ልጅ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
የወለጋ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
የድሬ ልጅ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
የትግራይ ልጅ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
የጉራጌ ልጅ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
የጋምቤላ ልጅ የለውም አባይ
(አንቺ ወላዋይ) የለውም አባይ
ሆሆሆሆ-ሆሆ-ሆሆ
ሆሆሆሆ-ሆሆ-ሆሆይ
አሄሄሄሄ-ሄሄ
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
የልቤ መፅናኛ የኔ ዘመናይ
አሰራች ይሉኛል ቤቷን ደራው ላይ
አሄሄ-ሄሄ
ምታ ደገኛ
የአዋሳ ልጂ
የአፋር ልጅ
የጎጃም ልጅ
የወሎ ልጅ
ኣኣ
የኢትዮጵያ ልጅ
የሃበሻ ልጅ
ሃበሻ ሞት አይፈራም
ኢትዮጵያ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ኢትዮጵያዊ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ሃበሻ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ሃበሻ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ሃበሻ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ሃበሻ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ሃበሻ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
ኢትዮጵያ ሞት አይፈራም
አይፈራም ጋሜ አይፈራም
አሄሄሄ-ሄ
አቦጊዳ ባንድ
ኤሄሄሄ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Yasteseryal Live (World Tour Edition)
Album Yasteseryal Live (World Tour Edition)
date of release
01-07-2005




Attention! Feel free to leave feedback.