Teddy Afro - Bel Setegn (Live) Lyrics

Lyrics Bel Setegn (Live) - Teddy Afro



አ-ሃ
ለሃ-ሃ-ሃ-ና-ዬ
ላ-ላ-ላ-ላ-ላ-ላ ላ-ላ-ላ
(ምነው ብትሰማኝ) ምነው ብትሰማኝ አምላኬ
ፈልገህ ብትሰጠኝ ሰው በልኬ
እኔ አጣሁ ፈልጌ
(ምነው ብትሰማኝ) ምነው ብትሰማኝ ፈጣሪ
መርቀህ ብትሰጠኝ አንድ አፍቃሪ
ከኔ ጋር ነዋሪ
I like it, thank you!
አሃ-ሃ
ብዙ ዘመን
ስባክን ከርሜ ሰው ፍለጋ
ዞሬ መጣሁ
ዘዴ ካለህ ብዬ ወዳንተ ጋር
የሞከርኩት
አልሆንልህ አለኝ እውነተኛ
ያሰብክልኝ
ሰው እንዳለ ለኔ በል ስጠኛ
(ላይ ሳይ!) አይኔን አንስቼ
(ላይ ሳይ!) ወዳለህበት
(ላይ ሳይ!) ጭንቄን ብትሰማኝ
(ላይ ሳይ!) ተው ምናለበት
(ላይ ሳይ!) የፈጠርካትን
(ላይ ሳይ!) የአዳም መከታ
(ላይ ሳይ!) የእናቴን ምትክ
(ላይ ሳይ!) ተው ስጠኝ ጌታ
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
ኤ-ኤ
ላ-ይ-ላ-ይ-ላ-ይ-ላ ላ-ላ-ላ
ኤ-ኤ-ኤ
(ምነው ብትሰማኝ) ምነው ብትሰማኝ አምላኬ
ፈልገህ ብትሰጠኝ ሰው በልኬ
(እኔ አጣሁ ፈልጌ)
(ምነው ብትሰማኝ) ምነው ብትሰማኝ ፈጣሪ
መርቀህ ብትሰጠኝ አንድ አፍቃሪ
ከኔ ጋር ነዋሪ አ!
ብዙ ዘመን
ስባክን ከርሜ ሰው ፍለጋ
ዞሬ መጣሁ
ዘዴ ካለህ ብዬ ወዳንተ ጋር
የሞከርኩት
አልሆንልህ አለኝ እውነተኛ
ያሰብክልኝ
ሰው እንዳለ ለኔ በል ስጠኛ
(ላይ ሳይ!) አይኔን አንስቼ
(ላይ ሳይ!) ወዳለህበት
(ላይ ሳይ!) ጭንቄን ብትሰማኝ
(ላይ ሳይ!) ተው ምናለበት
(ላይ ሳይ!) የፈጠርካትን
(ላይ ሳይ!) የአዳም መከታ
(ላይ ሳይ!) የእናቴን ምትክ
(ላይ ሳይ!) ተው ስጠኝ ጌታ
(ላይ ሳይ!)
(አምላኬ) በል ስጠኝ
(ሰው በልኬ)
በል ስጠኝ
(አምላኬ)
በል ስጠኝ
(ሰው በልኬ)
በል ስጠኝ
(አምላኬ)
በል ስጠኝ
(ሰው በልኬ)
በል ስጠኝ
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ)
አምላኬ (በል ስጠኝ)
ሰው በልኬ (በል ስጠኝ) አ!
አሃ
አ-ሃ
Thank you!



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Yasteseryal Live (World Tour Edition)
Album Yasteseryal Live (World Tour Edition)
date of release
01-07-2005




Attention! Feel free to leave feedback.