Teddy Afro - Ooutaye (Semi Leleleh) (Live) Lyrics

Lyrics Ooutaye (Semi Leleleh) (Live) - Teddy Afro



ኡኡ በል እሪ አፌ
ውጣ ከተራራ
ድምፁ ሳይገጫጭ አንዱ ካንዱ ጋራ ኤ-ኤ
ኡኡ ሳትል አፌ
ዛሬ በሰዓቱ
'ጅብ ከሄደ ውሻ' ይሆናል ጩኸቱ
ሰውማላ ሃ-ሃ-
ሰውማላ ሃ-ሃ
ሰውማላ ሃ-ሃ-ሃ
ሰውማላ ሃ-ሃ-ሃ- ዬ-ዬ
አዲስ አበባ
ኢትዮጵያ
ሄ-ሄ-ሄ-ሄ-
አ!
ኤ!
አቦጊዳ ባንድ
ሆው
ው-ው
ዘመን ያገነነው: ጅብ ቁሟል ከበሬ (ኡኡታዬ)
አፌ እንዳታስበላኝ: ባለመናገሬ (ኡኡታዬ)
እያየህ ስትዎጣ: ልትጫወት በእሳት (ኡኡታዬ)
ምን ያረጋል አፌ: ካለፈ ብትዎቅሳት!? (ኡኡታዬ)
አይቶ በዝምታ: በስተመጨረሻ ኡኡታዬ (ኡኡታዬ)
ቢጮህ ምን ያረጋል: ጅብ ከሄደ ውሻ? ኡኡታዬ (ኡኡታዬ)
ኦ-ኦሆሆ-ሆ ተናገራት አፌ
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ሳይመጣ ደመና
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ጅቡ ከበራፍህ
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ላይ ነውና ሃሃ-ሃ
ኤ-ኤ ኤ-ሄ-ሄ
ኡኡታዬ አይሰማ ያኔ (ኤ-ኤ)
እሪ ልበል! አሁን አስኪነቃ ልሳኔ (ኤ-ኤ)
እሪታዬ ቃሌ ላይሰማ
ሳልል: ባልል: ሳልል ቢያልፍ ቀን
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
ውው
አንድ ላይ እስኪ አንድ ላይ!
ሁላችንም አንድ ላይ እጃችን ወደ ላይ
ወደ ላይ
አቦጊዳ ባንድ
እንዴት ነው?
ዬ-ሄ
ዎ-ሆ
ዬ-ሄ
ዎ-ሆ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
(አፌ አፌ ያኔማ)
(አፌ አፌ ያኔማ)
(አፌ አፌ ያኔማ)
ቀለበትሽ ከኔ: ልብሽ ከሌላ ሰው
ይህ አለመታመን: ቤቱን ካፈረሰው
ቀለበትሽ ከኔ: ልብሽ ከሌላ ሰው (ኡኡታዬ)
ይህ አለመታመን: ቤቱን ካፈረሰው (ኡኡታዬ)
ለሶሱቱ ጉልቻ: ገባሁ ስል ከቤቴ (ኡኡታዬ)
ነብሴ እንዳትጠራ: በቀለበት ጣቴ (ኡኡታዬ)
አፌ በዝምታ: ብታልፋት በንቀት (ኡኡታዬ)
'ከነባለቤት' ነው: የጥሪው ወረቀት! ኡኡታዬ (ኡኡታዬ)
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ተናገራት አፌ
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ሳይመጣ ደመና
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ጅቡ ከበራፍህ
(ኦ-ኦሆሆ-ሆ) ላይ ነውና ሃ-ሃ
(ኤ-ኤ ኤ-ሄ-ሄ)
ኡኡታዬ አይሰማ ያኔ (ኤ-ኤ)
እሪ በል አሁን አስኪነቃ ልሳኔ (ኤ-ኤ)
እሪታዬ ቃሌ ላይሰማ
ሳልል: ባልል: ሳልል ቢያልፍ ቀን
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ሰሚ ለሌለው ያኔማ
አፌ አፌ ሰሚ ለሌለው ያኔማ አ!
(አፌ አፌ ያኔማ)
(አፌ አፌ ያኔማ) ሁው
አበራ on the guitar
(አፌ አፌ ያኔማ)
እስኪ አንድ ጊዜ ከኔ ጋር
አይሰማም!
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ያኔማ
አፌ አፌ ሄይ (ያኔማ)
ኤ-ኤ ኤ-ሄ-ሄ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Yasteseryal Live (World Tour Edition)
Album Yasteseryal Live (World Tour Edition)
date of release
01-07-2005




Attention! Feel free to leave feedback.