Teddy Afro - Ker Yehun (Live) Lyrics

Lyrics Ker Yehun (Live) - Teddy Afro



አልገደድ እኔ በዳኛ
እንግዲህ ላምልጥ ይበቃኛል
ለማይመች ሰው ለማይበጅ
የምን መለማመጥ ማውለቅ እንጂ
አህ-አ
አልገደድ እኔ በዳኛ (አልገደድ እኔ በዳኛ)
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል (እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል)
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
አልገደድ እኔ በዳኛ (አልገደድ እኔ በዳኛ)
እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል (እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል)
ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ
የምን መለማመጥ መተው እንጂ
ይሰማል? አዎ
ኤ-ኤ
እያረሩ መሳቅ አስለምደሽኛል
ዛሬ አልቋል ትዕግስቴ: ብሄድ ይሻለኛል
አገር ሰላም ይሁን: ኬር ይላል ጉራጌ
ጤና ይስጠኝ እንጂ አላጣም ፈልጌ: ሞልቷል!
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
አብሮ መኖሩን ለኛ ካላለልን
እስኪ እንሞክረው ደግሞ ተለያይተን
አላማርርም ጌታዬን
ስለቀረሁኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል
ብቸኝነቴ ይሻለኛል: ብቸኝነቴ
ብቸኝነቴ ይሻለኛል: ብቸኝነቴ
ኬር
ይሁን ይሁን
(ኬር)
ሀገሩ
ኬር
(ኬር)
ሀገሩ
ኬር
ኬር
ኬር
ኬር
ኤ-ኤ
እስኪ አንድ ላይ Atlanta
አንድ ላይ
አንድ ላይ እስኪ ከኔ ጋራ ሁሉም ሰው
አልገደድ እኔ በዳኛ: እናንተ!
(እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል)
(ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ)
(የምን መለማመጥ መተው እንጂ) አይሰማም እንደገና!
አልገደድ እኔ በዳኛ
(እንግዲህ ልሂድ ይበቃኛል) በAtlanta
(ለሚከዳ ወዳጅ ለማይበጅ) አይሰማማ!
የምን መለማመጥ መሄድ እንጂ
አሃ-ሃ- አሄ-ሄ-
አ-አ
ታርቀናል ተጣልተን ከአንዴም ሁለት ሶስቴ
እየተበደልኩኝ ይቅር ልበል ስንቴ?
ተው አይልም ነበር አስታራቂ መጥቶ
ፀባይሽን ቢያውቀው በኔ ቦታ ገብቶ
አብሮ መኖሩን ለኛ (ካላለልን)
እስኪ እንሞክረው ደግሞ (ተለያይተን)
አብሮ መኖሩን ለኛ (ካላለልን)
እስኪ እንሞክረው ደግሞ (ተለያይተን)
አላማርርም ጌታዬን
ስለቀረሁኝ ብቻዬን
ካንቺ መኖሩም በቅቶኛል
ብቸኝነቴ ይሻለኛል: ብቸኝነቴ
ብቸኝነቴ ይሻለኛል: ብቸኝነቴ ኤ-
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በሰሜንም
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በደቡብም
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በምስራቅም
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በምዕራብም
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በኢትዮጵያ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በአዲሳባ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በኢትዮጵያ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በአዲስኣባ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በድሬ ላይ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በወለጋ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በጉራጌ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በሀረር ላይ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በአዋሳ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በጋምቤላ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በሱማሌ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በኢትዮጵያ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በኢትዮጵያ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በአዲሳባ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በኳስ ሜዳ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በAtlanta
ኬር
ሀገሩ
ኬር
በመርካቶ
ኬር
ሀገሩ
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
ኬር
ይሁን ይሁን
ኬር
ሀገሩ
ኬር
ኬር
ኬር
ኬር
Thank you!



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Yasteseryal Live (World Tour Edition)
Album Yasteseryal Live (World Tour Edition)
date of release
01-07-2005




Attention! Feel free to leave feedback.