Berry - Mihret Ena Ewnet текст песни

Текст песни Mihret Ena Ewnet - Berry



ምናለ ባልነበረ
ሳልቆጣው ባደረ
ከፋው እንጂ መች አመነ
አልገባው በኔ አዘነ
ነገ መንገር እያለ
ውስጤ ኩርፊያ እንኳን ካለ
መስሎት ስቶም ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜም ካለ
ምናለበት ባለፍኩኝ
ለቁጣም ባልፈጠንኩኝ
እንጃ ከፋው ብዙ አዘነ
ሰጋው አውቆስ ካልሆነ
ነገ መስከን እያለ
በፍቅር ምክር እንኳ ካለ
ዛሬ መስሎኝ ስቶስ ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኖም ካለ
ጥቅም አይሰጥ ባዶ ሩጫዋ
ምህረት ከሌላት እውነት ብቻዋ
ከውሸት አይድን የለው ሰው ምርጫ
እውነት ካልሰማ በምህረት ብቻ
ምናለበት ባለፍኩኝ
ለቁጣም ባልፈጠንኩኝ
እንጃ ከፋው ብዙ አዘነ
ሰጋው አውቆስ ካልሆነ
ነገ መስከን እያለ
በፍቅር ምክር እንኳ ካለ
ዛሬ መስሎኝ ስቶስ ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኖም ካለ
ጥቅም አይሰጥ ባዶ ሩጫዋ
ምህረት ከሌላት እውነት ብቻዋ
ከውሸት አይድን የለው ሰው ምርጫ
እውነት ካልሰማ በምህረት ብቻ
ነገ መንገር እያለ
ውስጤ ኩርፊያ እንኳን ካለ
መስሎት ስቶም ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜም ካለ
ነገ መስከን እያለ
በፍቅር ምክር እንኳ ካለ
ዛሬ መስሎኝ ስቶስ ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኖም ካለ
ነገ መንገር እያለ
ውስጤ ኩርፊያ እንኳን ካለ
መስሎት ስቶም ካይደለ
ሲያድር ልክ ሆኜም ካለ




Berry - Kemin Netsa Liwita
Альбом Kemin Netsa Liwita
дата релиза
08-12-2015




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.