Текст песни




መንገዳችን አንድ ሆነና ካገናኘን ወዲህ
ከዚያ እስከዚህ አምጥቶናል በእንግዲያና እንዲህ
ያንዱን ምዕራፍ መወጣጫው
ቀኑ መጣ
የእቅፍ ነዶ መቆረጫው
ተራው መጣ
የተከልናት ዘር ወይናችን
ቀኗ መጣ
ቀልታ ተጠምቃ ጽዋችን
ተራዋ መጣ
ያሳለፍነው ያውጣ ውረድ
ቀኑ መጣ
ኩርፊያው አልፎ የፍቅር መንገድ
ተራው መጣ
በሉ እንግዲህ አብረን መጣን
የእድል ጽዋን በአንድ ዋንጫ ጠጣን
ጭቅጭቅ ክርክሩ
ነው ሲታለፍ ሲካካስ ፍቅሩ
መማማሪያው ይቅር መባባያው
ቀኑ መጣ
ኋላን ትቶ ለፊት መዋያያው
ተራው መጣ
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
የተከልናት ዘር ወይናችን
ቀኗ መጣ
ቀልታ ተጠምቃ ጽዋችን
ተራዋ መጣ
ስንት ያስቀረው ስንቱን ያሳለፈው
ቀኑ መጣ
አልደርስ ያለው ለተጠዳደፈው
ተራው መጣ
ያኛው ቀረ ይሄኛው መጣ
አንዱ ኖረ አንደኛው ታጣ
ጊዜ ያለው በምሕረት መጣ
የጨረሰው ከቀን ፊት ወጣ
ዋጋን ሊሰጥ ለተጋም ለሮጠም
ቀኑ መጣ
ከቋሚ ጋር ዛሬም ሊገጣጠም
ተራው መጣ
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
ስንት ያስቀረው ስንቱን ያሳለፈው
ቀኑ መጣ
አልደርስ ያለው ለተጠዳደፈው
ተራው መጣ
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)
ኬር ይሁን (ኬር ይሁን) አሜን (አሜን)
በሉ (በሉ ኑ) አሁን (አሁን)





Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка