Текст песни




የጠማው ልቤን ካራሰ
ምኞቴን ካደረሰ ከካሰ
አድሮ ገባኝ እንደለወጠኝ
ጌጤን ከጄ እንዳሶጣኝ
ብቻነቴን እንዳሳጣኝ
አሁን ያለኝ አልንበረም የነበረኝ ግን የለም
ብርቅ አለም ሳልም ልጅ ሳለው ያጓጓኝ
ፍቅር ሁሉን አስደረገኝ ብቻነቴን ነፈገኝ
ታድያ ይሁና ለፍቅር ነውና ይከፈላ
ልቤን ከሞላ ዋጋን ካለካው
በፍቅር ካለካው
ምን ናፈቀኝ
ፍቅሬ እያሞቀኝ
የከበረ የውዱን አፍቃሪ
ለሚወደው አፍቃሪ ኗሪ
ወዶ ሲሰጥ ራሱን ነውና
የጁን ማዛ የንፍሱን ቃና
እንዲማ ነው የሚለካ ውድ የፍቅር ዋጋ
ከዚያማ ነው የሚያረካ ውድ የፍቅር ዋጋ
የጠማው ልቤን ካራሰ
ምኞቴን ካደረሰ ከካሰ
አድሮ ገባኝ እንደለወጠኝ
ጌጤን ከጄ እንዳሶጣኝ
ብቻነቴን እንዳሳጣኝ
ታድያ ይሁና ለፍቅር ነውና ይከፈላ
ልቤን ከሞላ
ዋጋን ካለካው
በፍቅር ካለካው
ምን ናፈቀኝ
ፍቅሬ እያሞቀኝ
መውደድን ባይ በቁም ፍቅር ጓጊ
የልቤን ባይ የራሴን ፈላጊ
የሚወደኝ የምሩን ወዳጅ
ለኔስ ሳልል ስወደው እንጂ
አሁንማ ገባኝ ብቃ ውዱ የፍቅር ዋጋ
ሙሉ ልቤን ይሻል ለካ ውዱ የፍቅር ዋጋ
አሁንማ ገባኝ ብቃ ውዱ የፍቅር ዋጋ
ሙሉ ልቤን ይሻል ለካ ውዱ የፍቅር ዋጋ
አሁንማ ገባኝ ብቃ ውዱ የፍቅር ዋጋ
ሙሉ ልቤን ይሻል ለካ ውዱ የፍቅር ዋጋ
አሁንማ ገባኝ ብቃ ውዱ የፍቅር ዋጋ
ሙሉ ልቤን ይሻል ለካ ውዱ የፍቅር ዋጋ
አሁንማ ገባኝ ብቃ ውዱ የፍቅር ዋጋ
ሙሉ ልቤን ይሻል ለካ ውዱ የፍቅር ዋጋ





Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка