Текст и перевод песни Mesfin Gutu - Aliresam
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
አልረሳም
፡ አልረሳም
፡ አልረሳም
I
will
not
forget:
I
will
not
forget:
I
will
not
forget
ጌታ
፡ ውለታህን
፡ አልረሳም
My
Lord:
I
will
not
forget
Your
birth:
ከአፈር
፡ ከትቢያ
፡ ላይ
፡ ሲያነሳኝ
From
dust:
from
nothingness:
when
You
raised
me
up:
ለወግ
፡ ለማዕረግ
፡ ሲያበቃኝ
To
dignity:
to
honor:
when
You
promoted
me:
አልረሳም
፡ እኔስ
፡ አልረሳም
I
will
not
forget:
I
too:
I
will
not
forget:
አልረሳም
፡ እኔስ
፡ አልረሳም
(፬x)
I
will
not
forget:
I
too:
I
will
not
forget
(4x)
ፍቅሩን
፡ አልረሳም
፡ ምህረቱን
፡ አልረሳም
I
will
not
forget
Your
love:
I
will
not
forget
Your
mercy:
ችሎታውን
፡ አልረሳም
፡ ያረገውን
፡ አልረሳም
I
will
not
forget
Your
power:
I
will
not
forget
Your
provision:
ያባትነትህን
፡ ክብርህን
፡ አይቻለሁ
I
cannot
deny
Your
fatherhood:
Your
glory:
ከአንተ
፡ የተነሳ
፡ እዚህ
፡ ደርሻለሁ
From
You:
originating:
I
have
reached
this
point:
ለነገ
፡ ሚያስፈራኝ
፡ ሚያሰጋኝ
፡ የለኝም
I
have
nothing
to
fear:
what
makes
me
worry
for
tomorrow:
አምላኬ
፡ ዘለዓለም
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
My
God:
forever:
exalt
me:
ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
Exalt:
exalt:
exalt
me:
አንተው
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
You
yourself:
exalt
me:
ከፍ
፡ ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
Exalt:
exalt:
exalt:
exalt
me:
አባው
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
Father:
exalt
me:
ከፍ
፡ ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
Exalt:
exalt:
exalt:
exalt
me:
ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
Exalt:
exalt:
exalt
me:
አንተው
፡ ከፍ
You
yourself:
exalt:
እስኪ
፡ ማነው
፡ የደሃ
፡ አደጉ
፡ አባት
Who:
who
is
the
Father
of
the
orphan:
who
uplifts:
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ ለምስኪኑ
፡ ደራሽ
Oh!:
who:
is
the
Protector
of
the
poor:
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ የመበለት
፡ ዳኛ
Oh!:
who:
is
the
Judge
of
the
widow:
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ ለተጠቃው
፡ ፈራጅ
Oh!:
who:
is
the
Deliverer
of
the
oppressed:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአምላኬ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
my
God:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከውዴ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
my
Savior:
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ ከኢየሱስ
፡ በቀር
Oh!:
who:
who
is
there
apart
from
Jesus:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአባቴ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
my
Father:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአምላኬ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
my
God:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከውዴ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
my
Savior:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከኢየሱስ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
Jesus:
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአባቴ
፡ በቀር
Who:
who
is
there
apart
from
my
Father:
ለማን
፡ ተደረገ
፡ ለማንስ
፡ ሆነ
For
whom:
was
it
done:
for
whom
did
it
happen:
ለእኔ
፡ የሆንከውን
፡ እንዴት
፡ ልርሳው
(፪x)
How
can
I
forget
You
who
became
mine:
(2x)
ለማን
፡ ተደረገ
፡ ለማንስ
፡ ሆነ
For
whom:
was
it
done:
for
whom
did
it
happen:
ለእኔ
፡ የሆንከውን
፡ እንዴት
፡ ልርሳው
(፪x)
How
can
I
forget
You
who
became
mine:
(2x)
እስኪ
፡ ላምጣ
፡ ላቅርብ
፡ ሙሉ
፡ ክብር
Until:
I
bring:
I
offer:
full
glory:
አንተ
፡ እኮ
፡ ክብሬ
፡ ነህ
፡ እንዴት
፡ ዝም
፡ ልበል
You
indeed:
are
my
glory:
how
can
I
keep
silent:
ውርደቴን
፡ በክብር
፡ ለውጠህ
፡ አይቻለሁ
I
cannot
deny:
You
have
turned
my
shame
into
honor:
ከሰው
፡ የተለየ
፡ ምሥጋናን
፡ ይዣለሁ
I
will
receive:
thanksgiving:
different
from
that
of
man:
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ፍቅሩን
፡ አልረሳም
I
too:
will
not
forget:
I
will
not
forget
Your
love:
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ አልረሳም
I
too:
will
not
forget:
I
will
not
forget:
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ አልረሳውም
I
too:
will
not
forget:
I
will
not
forget:
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ፍቅሩን
፡ አልረሳም
I
too:
will
not
forget:
I
will
not
forget
Your
love:
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ምህረቱን
፡ አልረሳም
I
too:
will
not
forget:
I
will
not
forget
Your
mercy:
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ችሎታውን
፡ አልረሳም
I
too:
will
not
forget:
I
will
not
forget
Your
power:
Оцените перевод
Оценивать перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Авторы: Mesfin Gutu
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.