Mesfin Gutu - Geta Eyesus текст песни

Текст песни Geta Eyesus - Mesfin Gutu



ጌታ ኢየሱስ ውዱ አባቴ የዘለዓለም ሞኖሪያዬ
ሥሙን ስጠራዉ ደግሞም ሳወራዉ
እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ
እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ (፪x)
ኧረ እንዴት ግሩም ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ለእኔ ያደረገው
ሕይወቴን አብዝቶ ባርኳል
ሰላሙ ሰላሜ ኋኖል (፪x)
ይገርማል ኧረ ይገርማል
ይደንቃል ኧረ ይደንቃል
ይገርማል ኧረ ይገርማል
ይደንቃል
ገረመኝ እኔስ ገረመኝ እኔስ ደነቀኝ
ደነቀኝ እኔስ ገረመኝ
አቅሜ ፍፁም ብቃቴ
ኢየሱስ ቸሩ አባቴ
አቀፈኝ የፍቅር እጁ
አክብሮኝ ይኸው በደጁ (፪x)
ይገርማል ኧረ ይገርማል ይደንቃል
ይገርማል ኧረ ይገርማል
ይደንቃል ጌታ ይደንቃል
ገረመኝ እኔስ ገረመኝ
ደነቀኝ እኔስ ደነቀኝ
ገረመኝ ደነቀኝ እኔስ ደነቀኝ
ጌታ ኢየሱስ ውዱ አባቴ የዘለዓለም ሞኖሪያዬ
ሥሙን ስጠራዉ ደግሞም ሳወራዉ
እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ
እንዴት ግሩም ነዉ እንዴት ድንቅ ነዉ (፪x)
ተድላ ነው ለታመኑበት
ሕይወትም ተስፋ ያለበት
አይተናል ስትረዳን
ቸሩ አባት እርሱ ይመስገን (፪x)
ይገርማል ኧረ ይገርማል
ይደንቃል ኧረ ይደንቃል
ይገርማል ኧረ ይገርማል
ይደንቃል
ገረመኝ እኔስ ገረመኝ እኔስ ደነቀኝ
ደነቀኝ እኔስ ገረመኝ



Авторы: Mesfin Gutu


Mesfin Gutu - Negen Ayalehu, Vol. 7
Альбом Negen Ayalehu, Vol. 7
дата релиза
30-05-2013




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.