Mesfin Gutu - Aykejilim Libe текст песни

Текст песни Aykejilim Libe - Mesfin Gutu




አይከጅልም ልቤ ያን ዓለም (፫x)
በዚያ ፡. (1) .፡ የለም (፪x)
እርስቴ በአንተ ዘንድ ነዉና
አንተን ደጅ ልጥና (፪x)
አሃሃ በዘምኑ ሁሉ የሚወድ ወዳጅ
አሃሃ አግኝቻለሁና እርሱ ነው ወዳጄ (፪x)
የማላጣው ወዳጅ ነው ለእኔ
ከአጠገቤ ሁሌም ከጐኔ (፪x)
አሃ መወደድ በአንተ
አሃ መኖር በእቅፍህ
አሃ ከአንተ ውጪ ይቅር
አሃ ሌላው ነው ትርፍ (፪x)
ምን አጥቼ ምን አጥቼ
ልሂድ አንተን ትቼ (፪x)
ልቤን ልስጥህ ልኑር ለአንተ
ይቅር ሌላው ዓለም አታላይ ነው
ልቤን ልስጥህ ልኑር ለአንተ
ይቅር ሌላው ይህ ዓለም ከንቱ ነው
አሃ የሩቅ አይደለህ
አሃ የቅርብ አምላክ
አሃ ስጠራህ ሁሌ
አሃ አለሁ ባይ ጐኔ (፪x)
የማላጣው ወዳጅ ነው ለእኔ
ከአጠገቤ ሁሌም ከጐኔ (፪x)
አሃ መወደድ በአንተ
አሃ መኖር በእቅፍህ
አሃ ከአንተ ውጪ ይቅር
አሃ ሌላው ነው ትርፍ (፪x)
እርስቴ በአንተ ዘንድ ነዉና
አንተን ደጅ ልጥና (፪x)
ልቤን ልስጥህ ልኑር ለአንተ
ይቅር ሌላው ዓለም አታላይ ነው
ልቤን ልስጥህ ልኑር ለአንተ
ይቅር ሌላው ይህ ዓለም ከንቱ ነው



Авторы: Mesfin Gutu



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
//}