Текст песни Aliresam - Mesfin Gutu
አልረሳም
፡ አልረሳም
፡ አልረሳም
ጌታ
፡ ውለታህን
፡ አልረሳም
ከአፈር
፡ ከትቢያ
፡ ላይ
፡ ሲያነሳኝ
ለወግ
፡ ለማዕረግ
፡ ሲያበቃኝ
አልረሳም
፡ እኔስ
፡ አልረሳም
አልረሳም
፡ እኔስ
፡ አልረሳም
(፬x)
ፍቅሩን
፡ አልረሳም
፡ ምህረቱን
፡ አልረሳም
ችሎታውን
፡ አልረሳም
፡ ያረገውን
፡ አልረሳም
ያባትነትህን
፡ ክብርህን
፡ አይቻለሁ
ከአንተ
፡ የተነሳ
፡ እዚህ
፡ ደርሻለሁ
ለነገ
፡ ሚያስፈራኝ
፡ ሚያሰጋኝ
፡ የለኝም
አምላኬ
፡ ዘለዓለም
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
አንተው
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
ከፍ
፡ ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
አባው
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
ከፍ
፡ ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
ከፍ
፡ ከፍ
፡ በልልኝ
ከፍ
፡ በልልኝ
አንተው
፡ ከፍ
እስኪ
፡ ማነው
፡ የደሃ
፡ አደጉ
፡ አባት
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ ለምስኪኑ
፡ ደራሽ
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ የመበለት
፡ ዳኛ
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ ለተጠቃው
፡ ፈራጅ
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአምላኬ
፡ በቀር
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከውዴ
፡ በቀር
ኧረ
፡ እስኪ
፡ ማነው
፡ ከኢየሱስ
፡ በቀር
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአባቴ
፡ በቀር
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአምላኬ
፡ በቀር
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከውዴ
፡ በቀር
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከኢየሱስ
፡ በቀር
እስኪ
፡ ማነው
፡ ከአባቴ
፡ በቀር
ለማን
፡ ተደረገ
፡ ለማንስ
፡ ሆነ
ለእኔ
፡ የሆንከውን
፡ እንዴት
፡ ልርሳው
(፪x)
ለማን
፡ ተደረገ
፡ ለማንስ
፡ ሆነ
ለእኔ
፡ የሆንከውን
፡ እንዴት
፡ ልርሳው
(፪x)
እስኪ
፡ ላምጣ
፡ ላቅርብ
፡ ሙሉ
፡ ክብር
አንተ
፡ እኮ
፡ ክብሬ
፡ ነህ
፡ እንዴት
፡ ዝም
፡ ልበል
ውርደቴን
፡ በክብር
፡ ለውጠህ
፡ አይቻለሁ
ከሰው
፡ የተለየ
፡ ምሥጋናን
፡ ይዣለሁ
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ፍቅሩን
፡ አልረሳም
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ አልረሳም
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ አልረሳውም
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ፍቅሩን
፡ አልረሳም
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ምህረቱን
፡ አልረሳም
እኔስ
፡ አልረሳም
፡ ችሎታውን
፡ አልረሳም
1 Mela Alew
2 Negen Ayalehu
3 Geta Eyesus
4 Hatyate Tesereye
5 Alisham
6 Yalayehut Alem
7 Mene Elalehu
8 Yesus Bete Geba
9 Tesfa Adirega
10 Medihanialem
11 Aykejilim Libe
12 Aliresam
13 Maranata
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.