Mesfin Gutu - Medihanialem текст песни

Текст песни Medihanialem - Mesfin Gutu



መድሃኒዓለም የእኔ መድኃኒት
ክብር የአንተ ነው
መድሃኒዓለም የዓለም መድኃኒት
ስግደት የአንተ ነው
ክብር የአንተ ነው
ሞገስ የአንተ ነው
ስግደት የአንተ ነው
ዝናም የአንተ ነው
መድሃኒዓለም የእኔ መድኃኒት
ክብር የአንተ ነው
መድሃኒዓለም የዓለም መድኃኒት
ስግደት የአንተ ነው
ዝናም የአንተ ነው
ክብር የአንተ ነው
ሞገስ የአንተ ነው
ዝናም የአንተ ነው
ለአንተ ካልሰገድኩ ምንስ ይጠቅመኛል
የእኔ ማንነት ምንስ ይበጀኛል
ክብሬ ማዕረጌ ነህ የዘለዓለም ጌታ
ዙፋንህ ከፍ ይበል ጥዋትና ማታ
አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው
(አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው)
ኧረ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው
(አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው)
የደህንነት ዓለም ዓለሜ
የደህንነት ዓለም ዓለሜ
እግዚአብሔር ሰላሜ (፪x)
ሰላሜ ጌታ ሰላሜ
ሰላሜ ኢየሱሴ ሰላሜ (፪x)
ጉልበቴ ብርቱ ሳለ ጐበዝ
ለአንተ ልኑር ጌታ ኢየሱስ
ወጥመድ ተሰብሮ አንተን እንዳይ
በእኔ አንጻር ሆነ ውቡ ሠማይ (፪x)
ሠማይ ምድር ይስማ ኢየሱስ ጌታ ነው
ከክፉ ማምለጫ ዋስትናዬ እርሱ ነው
ከተማው ተከቦ በጠላት ፍላጻ
አቅም ያበረታል ያደርጋል አንበሳ
አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝምው
(አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው)
ኧረ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው
(አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው)
የደህንነት ዓለም ዓለሜ
የደህንነት ዓለም ዓለሜ
እግዚአብሔር ሰላሜ (፪x)
ሰላሜ ጌታ ሰላሜ
ሰላሜ ኢየሱሴ ሰላሜ (፪x)
እኔ አንተን ይዤ ፈጽሞ አላፈርኩም (፪x)
በአጠገቤ ሺህ በቀኜ አስር ሺህ
ሰውድቁ እያየሁኝ ጌታዬን ባረኩኝ
አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝምው
(አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው)
ኧረ አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው
(አንተን የሚያውቅ አንድ ሰው ምህረትህን ያዝሜው)
የደህንነት ዓለም ዓለሜ
የደህንነት ዓለም ዓለሜ
እግዚአብሔር ሰላሜ (፪x)
ሰላሜ ጌታ ሰላሜ
ሰላሜ ኢየሱሴ ሰላሜ (፪x)



Авторы: Mesfin Gutu


Mesfin Gutu - Negen Ayalehu, Vol. 7
Альбом Negen Ayalehu, Vol. 7
дата релиза
30-05-2013




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.