Текст песни Alisham - Mesfin Gutu
በረሃብ
፡ ቀጠና
፡ አይደለሁም
፡ እኔ
ልምላሜ
፡ ረግፎ
፡ አልገደለኝ
፡ ጠኔ
በአረንጓዴው
፡ ገነት
፡ ምንጭ
፡ በሚፈልቅበት
እንድኖር
፡ ተፈርዷል
፡ በኢየሱስ
፡ ዳኝነት
አዝ፦
አልሻም
፡ ከአንተ
፡ ውጭ
፡ ብልጭልጩን
፡ ዓለም
በቅቶታል
፡ ያልቤ
፡ አልፈልግም
፡ ዳግም(፪x)
አልፈልግም
፡ ዳግም
አልፈልግም
፡ ዳግም
(እምቢ)
ለምንድን
፡ ነው
፡ አሉኝ
፡ ክርስትያን
፡ የሆንከው
ሁልጊዜ
፡ ኢየሱስ
፡ ኢየሱስ
፡ ምትለው
እስቲ
፡ ልንገራችሁ
፡ ይህንን
፡ ሚስጥር
. (2)
.፡ አይሎ
፡ ነው
፡ የመስቀሉ
፡ ፍቅር
በቅቶታል
፡ ያልቤ
፡ አልፈልግም
፡ ዳግም(፪x)
አልፈልግም
፡ ዳግም
አልፈልግም
፡ ዳግም
(እምቢ)
ነፍሴ
፡ አዋጅ
፡ ሰምታ
፡ የሞትን
፡ ቀጠሮ
ፍጥረት
፡ ሲያወራ
፡ የሽንፈት
፡ እሮሮ
ሕይወት
፡ ያበዛልኝ
፡ ማነው
፡ ከተባለ
አዳኙ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
፡ በዙፋኑ
፡ ያለ
አዝ፦
አልሻም
፡ ከእርሱ
፡ ውጭ
፡ ብልጭልጩን
፡ ዓለም
በቅቶታል
፡ ያልቤ
፡ አልፈልግም
፡ ዳግም(፪x)
አልፈልግም
፡ ዳግም
አልፈልግም
፡ ዳግም
(እምቢ)
እስግዲህ
፡ በኢየሱስ
፡ ተደላድያለሁ
ዓለም
፡ የማይሰጠውን
፡ ሰላም
፡ አግኝቻለሁ
ታዲያ
፡ ለምን
፡ ልሩጥ
፡ ለምን
፡ ልቅበዝበዝ
እስቲ
፡ በኢየሱስ
፡ ላይ
፡ እርፍ
፡ ልበል
እርፍ
፡ እርፍ
፡ እርፍ
፡ እርፍ
፡ ድግፍ
ጥግት
፡ ጥግት
1 Mela Alew
2 Negen Ayalehu
3 Geta Eyesus
4 Hatyate Tesereye
5 Alisham
6 Yalayehut Alem
7 Mene Elalehu
8 Yesus Bete Geba
9 Tesfa Adirega
10 Medihanialem
11 Aykejilim Libe
12 Aliresam
13 Maranata
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.